የሙዚቃ ደራሲና አቀናባሪ ሊቀ መኳስ ዘነበ በቀለ ከሚኖሩበት ከስቶክሆልም ከተማ ያስተላለፉልኝ የግብዣ ጥሪ፣ ወዲያ ወደሳቸው ሀገር እንዳመራ ሰበብ ሆኖኝ ሰነበተ። ሊቀመኳስ ዘነበ፤ “በስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃና ድራማ የምርምር ማዕከል ሊቀመንበር ናቸው።

 

ኖቨምብር 28 ቀን 2009 እ.ኤ.አ. ለመጀመሪያ ጊዜ በስዊድን ስቶክሆልም ስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃ በኖታ የተሠራበት ኮንሰርትን አስመልክቶ ደራሲ፣ ገጣሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ከኖርዌይ የጻፈውን ሙሉ ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!