በብዕር ስሙ "ገሞራው" በመባል የሚታወቀው የቅኔ የድርሰት የግጥምና የቴውኔት ሰው የደራሲ ኃይሉ ገ/ዮሐንስ ሥራዎች በብሪታንያ ዋና ከተማ ለንደን ውስጥ ”የታላቁ ደራሲ የሥነ-ጽሑፍ ቀን” በሚል የኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ያቀረቡት ዝግጅት ባለፈው እሁድ ኖቨምበር 28 ቀን 2011 እ.ኤ.አ. (ታህሳስ 18 ቀን 2004 ዓ.ም.) ከልዩ ልዩ ቦታ የመጡ የጥበብ አፍቃሪዎችና የደራሲው አድናቂዎች በተገኙበት ተከብሮ ዋለ። የጀርመን ድምፅ የአማርኛው ፕሮግራም ዝግጅት ክፍል ከቦታው ሁለት ዝግጅቶችን አስደምጧል። እኛም የጀርመን ድምፅ ያስተላለፈውን ዝግጅት ከዚህ በታች አቅርበነዋል። ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

ክፍል አንድ

 

ክፍል ሁለት

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!