አገሬን ደፈሯት

 

ድንበሯን ጠባቂ የአርማጭሆን ጀግና

ለአስራ ሰባት ዓመት ቀጥቅጠው መቱና

 

ኢትዮጵያ እናቴን ቀሚሷን ገለቡት

ጠላቶቿን ጋብዘው ክብሯንም ደፈሩት


 

በሴቲቱ (ግንቦት 19 ቀን 2000 ዓ.ም.)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ