የጐንቻው
የጥቁር ሕዝብ ገድል ታሪክ አምባ፤
አዲስ ምዕራፍ የፃፈች ደም - አቅልማ ነጫጭባ።
አድዋ አምባ ምድር ፋሺሽት ቢረግጠው፤
ጠጉረ ልውጥ ጠላት ጣሊያን ቢደፍረው፤
ተጣራ ተራራው ቀፎ'ት ውቃቤው፤


ከአራቱ ማዕዘን ጀግናው ተፎካክሮ፣
በቅሎውን አላብሶ፣ ጋሻውን ጠድሮ፣
ጥምጣሙን አዙሮ፣ ሳንጃውን ወድሮ፤
ውጅግራውን ስቦ ለቨኑን ወልውሎ፤
... (ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!