ክንፈሚካኤል ገረሱ

ዓመት ለፍልፎ፣
ቃል ተንቆርቁሮ፣
ጆሮ አደንቁሮ።

ምንም ከሌለው ዘለላ እውነታ፣
አልማዝ እንቁ ነው ዝም ዝምታ፣
ዝምታ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!