ወተት ባይኔ ዞሮ አምሮኝ ውል ብሎኝ፣

ወጥቼ ወርጄ ’ርጎ ብጤ ባገኝ።

ሳልቀምስ ሳልጠጣው ቀልቤ ሲስገበገብ፣

ገብታ ዋኘችበት አታፍር የ’ርጎ ዝንብ።

ክንፈሚካኤል ገረሱ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ