ከዛፍ ላይ ስትቀልስ አሞራ ቢያፈርሰው፣

ከካብ ስር ስትሠራ እባቡ ቢንደው።

ሜዳ ላይ ስታንፅ እረኛው ቢገዳት፣

”የት ውዬ የት ልደር” አለች ቢቸግራት።

ክንፈሚካኤ ገረሱ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ