ክንፈሚካኤል ገረሱ

ምድር ከፍ ብትል ከዋክብት ቢረግፉ፣

ዝሆንና አንበሳ በሕዋ ቢከንፉ።

ውቅያኖሶች ደርቀው ወንዞች ቢፈነጩ፣

አዕዋፍ በድነው አለቶች ቢንጫጩ።

ቁራ ነጥቶ ፈክቶ ባዘቶ ቢቀላ፣

አንተ አንተን እንጂ ከቶ አትሆንም ሌላ።

ክንፈሚካኤል ገረሱ
ታህሳስ 19 ቀን 2009 ዓ.ም.

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!