ወለላዬ ከስዊድን

ስርሽን አየሁት ቁልቁል ተዘርግቶ፣
ረዝሞ ተባዝቶ፣

አንድ አንቺን ሊያሳድግ፣ አንድ አንቺን ሊያቀና፣
እጅግ ተበራክቶ፣

በዚህ ከቀጠለ የጉዞ ርዝመቱ፣

ውፍረት ከጨመረ፣ ካደገ ቁመቱ፣

ወንዙ አንጀቱ ታልቦ፣ መቅኒው ተመጥምጦ፣

አፅመ ወዙ ደርቆ፣ ደም ውሃው ተመጦ፣

መላ አካሉ ፈርሶ እርቃኑን ተጋልጦ፣

ባዶ መቅረቱ ነው ድንጋይ ጥርሱ ገጦ፣


ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

አዲስ ቪዲዮ

Excavators move earth as rescuers work at the site of the landslide at the landfill.
ኤክስካቫተሮች የተደረመሰውን በማንሳት ላይ ሳሉ (ፎቶ፣ ZACHARIAS ABUBEKER/AFP/Getty Images)
...

በቆሼው አደጋ መትረፍ የ…

Discussion on the role of the diaspora
የዲያስፖራው ተሳትፎ ምን ይሁን? በቀጥታስ ሆነ በተዘዋዋሪ መሳተፍ አለበት
...

በኢሕአዴግና በተፎካካሪ …

Dr. Berhanu Mengistu on Forum 65
ዶ/ር ብርሃኑ መንግሥቱ ከፎረም ፷፭ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ
...

ዶ/ር ብርሃኑ መንግሥቱ ከፎረም ፷፭ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!