ክንፈሚካኤል ገረሱ

እርሷ ስታፌዝ ሰማሁና፣

እርሱም ሲያሽሟጥጥ አየሁና።

እኔም አምኜ ተስማምቼ፣

እኔን ሄድኩበት ተጫምቼ።

እናም፤

አትረባም ስለው ሳጣጥለው፣

እኔ እኔን ስንቀው ሳሳንሰው።

ሳይቸኩል ሰምቶ አስተውሎ፣

ቁናዬን ሰጠኝ አንተርፍፎ።

ታህሳሥ ፴ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም.

ክንፈሚካኤል ገረሱ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ