We forgot GOD

የተማማልንበት እግዜሩን ረሳን

እግዜርን ረሳን

አለመተማመን በልባችን ይዘን

እንድንተማመን ሰው አቁመን ማልን

መሃላ ስናፈርስ ሰዉ ዝም ሲለን

በጥፋት ፈራጁን እግዜርን ረሳን

ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ