የቴዲ አፍሮ ጉዳይ - በኢትዮጵያዊነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ነውን?

ግርማ ካሣ - መጋቢት 2000 ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

ከአሥራ አራት ዓመታት ስደት በኋላ አገሬን ለማየት ግንቦት ሰባት 1997 ዓ.ም. አዲስ አበባ ገባሁኝ። የታሪካዊውን ምርጫ ሁኔት ለመከታተል ዕድል አግኝቼ ነበር። ዛሬ ስለ ምርጫው ማወራት አልፈልግም። ነገር ግን ከፒያሳ ወደ መገናኛ ለመሄድ ሚኒባስ ውስጥ ገብቼ ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ እፈልጋለሁኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!