ኦባማ (የአፅብአሔ)

"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፦እርሱ የማዕዘን እራስ ሆነ፣

ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ ሆነች፦ ለዓይናችንም ድንቅ ናት።"

መዝ. 17. 117 ቁ 22-23

ኦባማ

ከየአፅብአሔ (በርን - ስዊትዘርላንድ 2008/11/8)

ኦባማ ኦባማ ኦባማ ኦባማ

ነፃነት ለራበው ፍትህ ለተጠማ ... ሙሉውን አስነብበኝ ...

የደም ጎርፍ (ሃዲዱ)

የደም ጎርፍ

በደም ጎርፍ - የፈዘዘ

ቁራጭ ሰይጣን - የደነዘ

ጤና ያጣ ዙፋን ያዘ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

እኔም አለኝ ሕልም (ከወለላዬ)

እኔም አለኝ ሕልም

ከወለላዬ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

(በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ) 

ሿሚና ሻሪ እያለ እግዚአብሔር፤

ማለት ከንቱ ነው ነጭና ጥቁር።

ትልቅ ነው ትንሽ ማለትም አይበጅ፤

ለሚወሰነው ሁሉ በሱ እጅ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጥቁር ነው ኦባማ? (ከትንሣዔ)

ጥቁር ነው ኦባማ?

ከትንሣዔ - This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. - ጥቅምት 2001

(ግጥሙን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

በምን አገላለጽ በምን ትርጓሜ፣

በምንስ ትንተና በማንስ ስያሜ፤

ጥቁር የተባለው ኦባማ ወንድሜ?

ሙሉውን አስነብበኝ ...