ቻሌ ተሾመ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

የአማራውን ክልል በመምራት ላይ የሚገኘው ብአዴን የተባለ የህወሓት ጥላ ድርጅት የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተመለከተ በዋሽንግተን ዲሲ በሞቀበት የሚዘፍኑ ሚዲያዎች ማስተጋባትን ይዘዋል። በተለይ በዚሁ ድርጅት ቀድሞ ታጋይ የነበርን የሚሉ የትግል ውሉና ጉዞው የጠፋባቸው ተጋባዦች የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ አቶ ተድላ አስፋው ”Ethiopian Movement Vs Amahara national” በሚለው የእንግሊዝኛ መጣጥፋቸው በመዳሰስ ከኢትዮጵያዊ ስም ወደ ክልላዊ ስያሜ የተቀየረበትን ምክንያት በትክክል አስቀምጠውታል ብዬ አስባለሁ።

 

ብአዴን (ኢህዴን) በታገለባቸው የአማራ አካባቢዎች ዓላማውን ያልደገፉትን በማሰር፣ በመግደል፣ በማሳደድ የሚተወቅ ሲሆን፤ በተለይ በአማራው ክልል የተሻለ መሬትና ሀብት የላቸውን ”ፊውዳል” በማለት ሀብታቸውን በመውረስ ድህነትን በክልሉ በስፋት ያከፋፈለ ድርጅት ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!