ነፃነት ዘገየ

የወቅቱ የትግል ሥልት ”በቃ! በአሰቃቂ የመንግሥት ሥርዓቶቸ መገፋት መንገላታቱ፣ መሰደድ መሰቃየቱ፣ መገደል መታሰሩ፣ መራብ መጠማቱ፣ መከፋፈል መለያየቱ በኛ ይብቃ! ቢያንስ ከአሁን ወዲያ ያለው ትውልድ ይዳን!” ነው።

ከዚህ ከአጠቃላይና ሁልአቀፍ ዓላማ ውጭ ሌላ ግልጽም ይሁን ስውር አጀንዳ የሚያራምድ አንድም የለዬለት ወያኔ ነው፤ አለዚያም በኅሊዮ በገቢር ከወያኔ ጋር አንድ አምሳል ሆኖ የኢትዮጵያን ዳግም ትንሣዔ ለማደናቀፍ የሚማስን ፀረ-ኢትዮጵያ ነው። እኔም ”በዚህ የማይስማማ ’ቡዳ ነው!’ ...” እላለሁ። ቆምጬአምባው ታውሶኝ ነው። ህዝቡ ለመሠረተ ትምህርት ሳይመጣለት ሲቀር ’መሠረተ ትምህርት የማይመጣ ቡዳ ነው’ ብሎ ለየት ያለች ባህላዊ ዘዴ በመጠቀም ዓላመውን አሳክቶአል አሉ። ጥሩ አደረገ - ዋናው የልቡን መሙላቱ አይደል? ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!