አንተነህ መርዕድ

በቃ! ገዬ! ያክል! አሎኒ! ዲታህ! ወጣንድም! በስ! ጊደስ!

በቃ የሚለው ቃል ሀገር ውስጥና ውጭ በምንገኝ ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጎልቶ የሚነገር ክቡር ቃል ሆኗል። በዚህ ሰፊ ጽንሰ ሃሳብ በያዘ ቃል ዙርያ በመንቀሳቀስ ተጨባጭ ኃይል ፈጥሮ ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት የ”በቃ!”ን መልዕክት በሚገባ መረዳትን ይጠይቃል።

 

በሀገር ላይ ለውጥ ለማምጣት ይቅርና በግል ሕይወት ዙርያም ለመንቀሳቀስ፣ የጠራ እምነትና ያንን እምነት ተግባራዊ ለማድረግ ፀንቶ መገኘት ያስፈልጋል። ያለዝያ አግባብ ያልሆነ መስዋዕት ማብዛት፤ ብሎም ውድቀትን መጋበዝ ነው። በኢትዮጵያ ለውጥ ለማምጣት እስካሁን የተከፈለው መስዋዕት ቀላል አይደለም። ለምንመኘው ድል ያልበቃነው ግን በጠላቶቿ ጥንካሬ ሳይሆን ባመዛኙ በእኛው ድክመት ነው። ስለዚህም ”በቃ!” ማለት ያለብን የራሳችንን ድክመት ይመስለኛል። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ