ፍቅር ለይኩን - ከደቡብ አፍሪካ (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ለዛሬ ጽሑፌ መነሻ የሆነኝ በዚህ በደቡብ አፍሪካ በሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኒዓለም ካቴድራል የሚያገለግሉ የደቡብ አፍሪካዊነት ዜግነት ያላቸው ዕድሜያቸው ወደ 70ዎቹ የተጠጋ አዛውንት ካኅን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው (Local Government Election) ከሚያገለግሉበት ከጆሐንስበርግ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ከአንድ ሺህ ኪሎሜትር በላይ ወደሚርቀው ትውልድ መንደራቸው ድምፅ ለመስጠት እንደሚሄዱ ሲያጫውቱኝ በጣም በመገረሜ ነው።

 

ፋዘር ዴለዛ እንዴት ድምፅ ለመስጠት ብለው ይሄን ያህል ኪሎሜትር አቋርጠው ይሄዳሉ? ለምንስ ብለው ይሄን ያህል ብር ለመጓጓዣ ያወጣሉ በማለት በመገረም ለጠያኳቸው ጥያቄዬ ሲመልሱልኝ፦ … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!