ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ

ወያኔ/ኢህአዴግ ለራሱ በአደገኛነቱ አንድ ጊዜ በጥርሱ ከነከሰው፣ በዚህም በዚያም አድረጎ መቦጫጨቁን አይለቅም። ምንን ፈርቶ! ለጊዜው ሁሉም በጁ፣ ሁሉም በደጁ አይደል? መቼም አበው "ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል" ይሉ የለም። እውነታቸውን ነው። ዛሬ ሁሉም አልጋባልጋ የሆነላቸው፣ ያ ቀን እስከሚመጣ ድረስ ነገም ዛሬ ይመስላቸዋል።

 

ባለፈው "በፍትህ ስም ይቅርታ- የቴዲ አፍሮ ጉዳይ" በተሰኘው ርዕስ በቴዎድሮስ ላይ የቀረበውን ክስና ማስረጃ ላይ የራሴን ትንተናና መደምደሚያ ለመስጠት ሞክሬ እንደነበር ይታወሳል። (ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!