አማኑዔል ዘሰላም ጁላይ 25, 2008

"ዶ/ር ብርሃኑ ጠመንጃ አወጁ ይባላል። እውነት ነው እንዴ?" ብሎ አንድ ወዳጄ ደውሎ ጠየቀኝ። ለመመለስ ትንሽ አንገራገርኩኝ። ዘግየት የማለትና የማቅማማት ነገር ታየብኝ። የምመልሰውን አላወኩም ነበር። መሃል መሃል እያረፍኩኝ ዶ/ር ብርሃኑ ከቅንጅት እንደወጡ፣ በአሁኑ ሰዓት በውጭ ሀገር እንደሚኖሩ፣ ግንቦት ሰባት የሚባል አዲስ ድርጅት እንደመሰረቱና የጠመንጃ ትግል ይሁን ምን ይሁን የማይታወቅ የ"አመጽ ትግል" ብለው የሚጠሩትን ለመጀመር እንደወሰኑ ተናገርኩኝ።

 

ሙሉ ጽሑፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!