ግርማ ካሣ (ቺካጎ) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. - ሐምሌ 30 ቀን 2000 ዓ.ም.

የቅንጅት ወራሽ ነው ብዬ የማምነው፣ መሰረቱን ኢትዮጵያ ያደረገውንና ሠላማዊ በሆነ መንገድ በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት እየታገለ ያለውን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አንደአብዛኛው ኢትዮጵያዊ እደግፋለሁኝ። አንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊም ኢህአዴግን የምቃወም ሰው ነኝ።

 

ኢህአዴግን የምቃወመው በኢህአዴግ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች ላይ የግል ችግር ወይንም ጥላቻ ስላለኝ እንዳልሆነ ሁሉ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲንም ስደግፍ በአመራር ላይ ያሉ ሰዎችን በግለሰብ ደረጃ ስለምደግፋቸው አይደለም ፓርቲያቸውን የምደግፈው። (ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ! )

 

 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!