አብርሃም ቀጄላ (ከዋሽንግተን ዲሲ)

Oromiffa in Geez

በርካታ በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተደረጉ ጥናቶች አሁንም ዛሬ በግዕዝ ፊደል መጠቀም ቀላልና ለሕዝብ ሳይኮሎጂካል፣ ማኅበራዊና ብሔራዊ ማግባባት እንደዚሁም ለመጭው ትውልድ አብሮነት ተወዳዳሪና መተኪያ አማራጭ የሌለው መፍትሔ መሆኑንና፤ ይኼው እንዲፈጸም በበርካታ መረጃዎች እያስደገፉ በማስረዳት ላይ ይገኛሉ። አሁን ላይ ሆነን በዛሬ መስተዋት ያንን የጨለማ ጊዜ ስናየው እንዴት የሚያሳፍር ሁኔታ ውስጥ ማለፋችንን ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል።

ለዚህ ጽሑፍ ምክንያት የሆነኝ በመምህር ልዑለቃል አካሉ ”ከኢትዮጵያ ቋንቋዎች አንዱ የሆነው ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ ያለበት በግዕዝ ፊደል ወይስ በላቲን?” (ከኢትዮጵያዊ ማንነት አንጻር ለውይይት መነሻ እንዲሆን የቀረብ) በሚል ርዕስ የቀረበው ጽሑፍ ነው።

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!