አርሶ አደር ተገፋሁ ብሎ መሬት ቢጭር ያሳዝናል። መገፋቱም ያበሳጫል። ወታደር በአማራ ማንነቴ ተጠቃሁ ሲል ግን አያምርም!

ሸንቁጥ አየለ

በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ ሰሞኑን የተለቀቀውን እና ወታደሮች በአማራ ማንነታቸው ጥቃት ደረሰባቸው የሚለውን መረጃ እያነበብኩ በጣም ገረመኝ። መገረምም ብቻ ሳይሆን ብዙ ጥያቄዎችም በሕሊናዬ ተመላለሱብኝ።

ጠመንጃ የታጠቀ፣ በሠራዊት ክህሎት የሠለጠነ፣ በሞት መሃከል ለመራመድ ቃል የገባ፣ እሱ ሞቶ የሕዝብ እና የአገር ክብር ለማስጠበቅ ቃል የገባ ወታደር እንዴት በማንነቱ ሲጠቃ ዝም ይላል?

እንዴት ወታደር በማንነቱ ሲጠቃ ዝም ይላል? እረ ወዲያ ደስም አይል!

መግደል፣ አድብቶ ማጥቃትና የክብርን ጸጋ ማስመለስ ይገባል እንጅ፤ ወታደር ሆኖ ተጠቅቶ ዝም ይባላል? ወታደር የሚኖረው ገሎ ለመሞት እንጅ ገሎ ለመኖር አይደለም። በሞቱ የሌሎችን ክብር እና ሰላም አስጠብቃለሁ ብሎ የቆረጠ ወታደር፤ በማንነቱ ሲዋረድ ምን ይሁን ብሎ ነው አንድ ወይ አስር ዘራፍ እያለ የማይገድለው?

ታጥቀህ? ሠልጥነህ? አላግባብ ሌላው በማንነትህ ሲያጠቃህ ዝም ትላለህ? ይሄ በጣም ያበሳጫል። የምታበሳጨው ደግሞ አንተ ነህ። የሚያጠቃህ እማ እብሪተኛ ስለሆነ የሚያደርገውን አያውቅም። ልክ አገር ሊወር የመጣ እብሪተኛ የሚያደርገውን እንደማያውቅ ሁሉ በሥርዓቱ የሚደገፍ እብሪተኛም ሲያጠቃህ ምናልባትም እየሸለመህ ሊመስለው ይችላል። እና ተጠቅተህ ዝም ትላለህ?

ኧረ አያሳምንም! ይሄ ነገር በጣም የሚያናድድ ነው። የተናደድኩት ደግሞ በናንተ ”በአማራነታችን ተጠቃን” ባላችሁት ወታደሮች እንጅ በሕወሓት ወታደሮች አይደለም።

ጥጋበኛን ካልገደልከው ልክ እንደማይገባ ስለምታውቅ መስሎኝ ወታደር የሆንከው? እብሪተኛን በመግደልም የሕዝብና የአገር ክብርን ለመጠበቅ ጨክነህ መስሎኝ ወታደር የሆንከው።

መረጃዎቹ እንደሚያመላክቱት ከሆነ አሁንም ሕወሓት ሠራዊት ውስጥ በማንነታችን ጥቃት ይደርስብናል የሚል ወታደር ብዙ ነው። ምን ትሠራለህ? ለምንድ ነው የማታድመው ታዲያ? አማራ በመሆኔ በወታደር ቤቱ ውስጥ እየተበደልኩ ነው ብሎ የሚናገር ሰው፤ እንዴት ነው ውስጥ ውስጡን እንደ ወታደር የማያድመው?

በጋራ አድሞ መግደል ባይቻል ግን፤ በግል እየገደሉ መሞት በጣም ብዙ ነገሮችን ይለውጣል። ያንተንም ሆነ የሌሎች ወታደሮችን ክብር ያስጠብቃል። ከፍ ሲል የኢትዮጵያን ሕዝብ የዴሞክራሲ ጥያቄ ሂደት ያፋጥነዋል። ምክንያቱም እብሪተኛ አንድም ሆነ ብዙ ሲገደል ሌሎች እብሪተኞች ቆም ብለው ለማንሰላሰል ይገደዳሉና።

ኧረ ነገሩ እንዴት ነው? እንዴት ወታደር በማንነቱ ሲጠቃ ዝም ይላል? አምስትም፣ አስርም፣ ሃያም እብሪተኛን በጅምላ በመረሸን፤ ”ኧረ ጎራው” ብሎ መፎከር፤ ብሎም እየተታኮሱና ማንነትን እያስጠበቁ መሞት እኮ የወታደር የሕይወቱ ግብ ነው።

የወታደር የሕይወቱ ግብ እብሪተኛን እየገደሉ በክብር መሞት እንጂ፤ ”በማንነቴ ተጠቃሁ” ብሎ መሬት መቆርቆርና አፈር መጫር አይደለም።

በአማራ ማንነቴ ተጠቃሁ ብሎ ማዘን በወታደር አያምርም። አርሶ አደር ተገፋሁ ብሎ መሬት ቢጭር እና ቢከፋ ያሳዝናል። መገፋቱም ያበሳጫል። ወታደር ”በአማራ ማንነቴ ተጠቃሁ” ሲል ግን ያናድዳል። ያበሳጫልም። የሚሞት ወታደር ምን ፈርቶ ነው እዚያው የሚያጠቃውን እብሪተኛ ባገኘው ነገር እንገቱ ስር ወግቶት የማይሞተው?

አርሶ አደር ለማረስ ነውና ጨክኖ የመግደል ክህሎት ስለሌለው ቢሸማቀቅ አይፈረድበትም። ወታድር ግን በማንነቱ ተጠቅቶ፣ በዘሩ ተገፍቶ እና እብሪተኛ ጭንቅላቱ ላይ እንደተቀመጠበት እያወቀ ዝም ካለ፤ ብሎም ተገፋሁ ብሎ መሬት ከጫረ፤ ያናድዳል።

እኔ ተጠቃሁ በሚለኝ ወታደር በጣም ነው የምናደደው። የማፍረውም። በሞቱ የሌሎችን ክብር ለማስጠበቅ የሚኖር ወታደር፤ የራሱን ክብር እንዴት ማስጠበቅ ያቅተዋል?

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!