የፖለቲካውን ውቅያኖስ ማን ቀዘፈ? ማን በማዕበል ተነደፈ?

ከአዜብ ጌታቸው (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. )

ከሁሉ አስቀድሜ በሀገር ቤትና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገደኖቼ በሙሉ ”እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሠላም አሸጋገራችሁ!” የሚለው የመልካም ምኞት መልዕክቴ ይድረሳችሁ።

 

አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ለመቀበል ጉድ ጉድ በሚያዝበት በዘመን መለወጫ ዋዜማ ላይ እንገኛለን። በጎመን ምንቸት የምንሸኘው አሮጌ ዓመትና በገንፎ ምንቸት ልንቀበለው የምንዘገጃጅለት አዲስ ዓመት በትዝታና በተስፋ ይመሰላሉ። ትዝታ ትናንት (አሮጌውን ዓመት) በትውስታ ዞር ብለን የምንገረምምበት የትዝብተ-ሕይወታችን ማኅደር መሆኑ ነው። ተስፋ ደግሞ የአዲሱን ዓመት ጉዞ በዋዜማው ላይ ቆመን በምናብ የምንተልምበት የመልካም ምኞት ስንቅ ነው። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ

 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!