ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

ፕሬዝዳንት ኦባማ በቅርቡ ለቱርክ ሕግ አውጭዎች አንድ ታሪካዊ ንግግር አድርገውላቸዋል፤ ነገር ግን ይህ ንግግራቸው ዓለም አቀፋዊ ይዘት ያለውና እስከ አሁን ይፋ ስላልተደረገው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያቸው ጠቃሚ ፍንጭ የሰጠ ነው። ኦባማ ለዓለም ሠላም እየወሰዱ ያሉት እርምጃዎች ለአሜሪካ የውጭ ፖሊሲ በጣም አስፈላጊውን ጤንነት ብቻም ሳይሆን የሚመልሰው አሜሪካ ከተቀረው ዓለም ጋር ለሚኖራት መጪ ግንኙነቶች ድጋፍ የሚሰጥ አዲስ ምሰሶ የሚያቆም ነው።

 

ይህም ማለት የአሜሪካንን ዲሞክራሲያዊ እሳቤዎች ማክበር፣ የእስልምና እምነት ተከታዮችን ከነእምነታቸው ማክበር፣ ሰብዓዊ መብቶችንና የሕግ የበላይነትን ማክበር፣ በወዳጃሞች መካከል እርስ በእርስ ለጋራ ጥቅም መከባበር እና ከተጠቀሱት ነጥቦችም በላይ ከጠላት ጋር በመከባበር ላለመግባባት መግባባት።

 

(ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያምን ሙሉ ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!