የጋዜጠኛው ማስታወሻ Yegazetegnaw Mastaweshaተስፋዬ ገብረአብ Tesfaye Gebreabበ”ናፍቆት ኢትዮጵያ” መጽሔት ላይ ያያ አባቦር ”’የአደአው ጥቁር አፈር’ ጋዜጠኛ ወይስ የፓርቲ ካድሬ?” በሚል ርዕስ ያስነበቡትን ጽሑፍ ተከትሎ አሁን በሰሜን አሜሪካ በስደት የሚገኘው የ”ጦማር” ጋዜጣ ባለቤትና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ በፈቃዱ ሞረዳ ”እኔም ማስታወሻ አለኝ” በሚል ርዕስ በዛው መጽሔት ላይ የበኩሉን ብሏል። ጋዜጠኛና ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ደግሞ በኢትዮ ሚዲያ ፎረም ላይ በዚህ ሣምንት ”የግንቦት ማስታወሻ” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ አስነብቧል። ሦስቱም ፀሐፊዎች ያስነበቧቸው ጽሑፎቻቸው ተያያዥነት ያላቸውና እርስ በእርሳቸው ምላሽ የተሰጣጡባቸው ሆነው ስላገኘናቸው የሦስቱንም ፀሐፊዎች ዕይታና አስተያየት አቅርበናቸዋል።

 

ሦስቱም ጽሑፎች በቅደም ተከተል ከዚህ በታች ቀርበዋል። ለማንበብ ርዕሶቹ ላይ ይጫኑ! መልካም ንባብ!

 

1 - ”የአደአው ጥቁር አፈር” ጋዜጠኛ ወይስ የፓርቲ ካድሬ? - ያያ አባቦር

 

2 - እኔም ማስታወሻ አለኝ - በፈቃዱ ሞረዳ

 

3 - የግንቦት ማስታወሻ - ተስፋዬ ገብረአብ

 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!