የሥልጣኔ ሞት - ከድርሰት ሞት

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ሐዲስ ዓለማየሁ Haddis Alemayehuዳንኤል ክብረት
የዛሬ 600 ዓመት አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የተባለ ኢትዮጵያዊ ደራሲ "አርጋኖን" የተሰኘ መጽሐፍ ይደርሳል። ይህንን መጽሐፍ የተመለከቱ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንትም እጅግ ያደንቁና ለንጉሡ ለዐፄ ዳዊት ያቀርባሉ። ንጉሡ ዐፄ ዳዊትም መጽሐፉን ተመልክተው በማድነቅ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘዙ። አባ ጊዮርጊስንም ሸለሙ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ወሬ ነጋሪው (በልጅግ ዓሊ)

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive

መጽሐፍ፦ ወሬ ነጋሪ
ደራሲ፦ መሐመድ ይማም
ግምገማ፦ በልጅግ ዓሊ

በሚያዚያ ወር የሰሜን አሜሪካ ክረምት ገና ሙሉ በሙሉ ሳይለቅ በፊላደልፊያ ከተማ ውስጥ በማይታወቅ ሰው ኢትዮጵያዊቷ ጀግና ተገደለች። በምሳ ሰዓት አካባቢ ወደ ቤት የተመለሰችው እህቷ ጠዋት በሰላም የተለየቻትን በደም አበላ ውስጥ ተዘፍቃ አገኘቻት። ፖሊስም ጠራች። የፍላደልፊያ ፖሊስ ይህንን የተቀነባበረ ግድያ የፈጸመውን ወንጀለኛ መያዝ ስላቃተው እንቆቅልሹ ያልተፈታ በሚል መዝገቡን ዘጋ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የስደተኛው ማስታወሻ እና ግድፈቶቹ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ዳንኤል አበራ
ሰሞኑን የአንድ መጽሐፍ "የስደተኛው ማስታወሻ" ቅጅ በድረ መረብ ከመሰራጨቱ በፊት እና በኋላ አነጋጋሪ ሆኗል። ከጸሀፊው ተስፋዬ ገብረአብ ስብእና ጋር ተዳምሮ በመጽሐፉ ውስጥ የታጀሉት ጽሁፋዊ፣ ታሪካዊ፣ ሃይማኖታዊ እናም ሌሎች ግድፈቶች አንድም ይሁነኝ ተብሎ ለአንድ ግብ በመሰራቱ፤ አንድም ባለማወቅ በመደረጉ ለአማርኛ ጽሁፍ አንባቢያን እነዚሀን ነቅሶ ማሳየቱ አግባብ ሆኖ ታይቶኛል። በዚህ እና በቀጣይ ጽሁፎቼ እነዚህን ቋንቋ እና ጽሁፍ ተኮር ግድፈቶች አሳያለሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የሌለውን ፍለጋ (ክፍል ሁለት)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

የስደተኛው ማስታወሻ በተስፋዬ ገብረአብ Yesedetegnaw Mestawesha by Tesfaye Gebreabበይምርሐነ ክርስቶስ ጣራ ላይ የሚገኘው የዳዊት ኮከብዳንኤል ክብረት

ባለፈው ሳምንት ተስፋዬ ገብረ አብ አቡነ ተክለኃይማኖትን በተመለከተ ያነሣቸውን ነጥቦች ማየት ጀምረን 'የሦስቱን ተክለ ሃይማኖቶች' ጉዳይ ለዛሬ አቆይተነው ነበር። እንቀጥል።

1) የሰባተኛው መክዘ ተክለኃይማኖት
ተስፋዬ የጠቀሳቸው የሰባተኛው መክዘ ተክለኃይማኖት የሉም። እስካሁንም እንደርሱ ፈጠራቸውን የሚናገሩ እንጂ ማስረጃ ያመጡ አልተገኙም።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የሌለውን ፍለጋ (ክፍል አንድ)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

የስደተኛው ማስታወሻ በተስፋዬ ገብረአብ Yesedetegnaw Mestawesha by Tesfaye Gebreabዳንኤል ክብረት
ተስፋዬ ገብረአብ "የስደተኛው ማስታወሻ" የተሰኘ መጽሐፍ ማውጣቱንና ባነበው መልካም እንደሆነ ገልጦ አንድ ወዳጄ "ስስ ቅጅውን" ከሀገረ አሜሪካ ላከልኝ። ከዚህ በፊት ሌሎች መጻሕፍቱን አንብቤያቸዋለሁ፤ በአጻጻፍ ችሎታው የምደሰተውን ያህል እንደ አበሻ መድኃኒት ነገሩን ሁሉ እርሱ ብቻ የሚያውቀው ምስጢር ስለሚያደርገው፤ በአንዳንድ ጉዳዮችም ሆን ብሎም ሊያናጋቸው የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ እሴቶች ያሉ ስለሚመስለኝ፤ ተስፋዬ ለምን እንደዚህ ይጽፋል? እያልኩ የምጠይቃቸው ነገሮች ነበሩ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ