ይመኩ ታምራት ከሎንዶን

መቶ አርባ-አምስት ዓመት ያስቆጠረውን መቅደላን ስናነሳ መቼም ዓፄ ቴዎድሮስና ታላቁ ጀብዷቸው፤ ሮበርት ናፒዬር እና እንግሊዞች በሀገራችን ላይ ያካሄዱት ከ'ግዳጅ ወሲብ' ጋር የማይተናነስ ደፈራ እና ብዝበዛ፣ የነደጃች ካሣ ምርጫ ሴራ፤ የልጅ ዓለማየሁ መሰደድና በለጋ ዕድሜው ከሀገርና ከዘመድ ተለይቶ ሳለ የሕይወቱ በአጭሩ መቀጠፍ፣ ወ.ዘ.ተ. ይታወሱናል። ስለዚያ ወቅት ታሪክ በጥልቀት ለሚያጠና፣ አያሌ መጻሕፍትና ማስታወቻዎች፤ አብዛኞቹ በነጮቹ፣ አንዳንድም በኛው ሰዎች ተጽፈው በታሪክ ማኅደር ውስጥ ይገኛሉ።


ታዲያ እነዚህን መጻሕፍት ስንመረምር፣ ከዋነኞቹ ተዋንያን ውጭ አልፎ አልፎ በጨረፍታ፤- መጠሪያ ስም ያልተሰጣቸው አያሌ ኢትዮጵያውያን ሲኖሩ አንዳንዴ ደግሞ ከታሪክ መዛግብት መኻል አንዳንድ የአበሻ ስሞች ገጹ ላይ ብልጭ ሲሉ እናያቸዋለን። በምንም መልኩ ቢሆን እነዚህን አበሾች ያንሷቸው፤ ለታሪክ ተማሪው/ተመራማሪው፤ በስደት ዓይናችን ለምናጤናቸው ግን ማን ነበሩ? በአገሪቱ ታሪክ ላይ የነበራቸው እውነተኛ ሚና ምን ነበር? መጨረሻቸውስ ምን ሆኖ ይሆን? የሚሉትን ጥያቄዎች ስለሚጭሩ ለግል እርካታና ጠለቅ ላለ ግንዛቤ መዳበር የሚረዳ ቅኝት ነው። አርኪ መልስ ግን እንደ ማስረጃዎቹ እጥረት የህልም ሩጫ ነው። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለምንበብ እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

አቶ እስራኤል ገደቡና አቶ ግርማ ካሳ
አቶ እስራኤል ገደቡና አቶ ግርማ ካሳ የፎረም 65 እንግዶች
...

መሪው ማን ነው? ኢሕአዴግ ወይስ ሕወሓት?

Excavators move earth as rescuers work at the site of the landslide at the landfill.
ኤክስካቫተሮች የተደረመሰውን በማንሳት ላይ ሳሉ (ፎቶ፣ ZACHARIAS ABUBEKER/AFP/Getty Images)
...

በቆሼው አደጋ መትረፍ የ…

Discussion on the role of the diaspora
የዲያስፖራው ተሳትፎ ምን ይሁን? በቀጥታስ ሆነ በተዘዋዋሪ መሳተፍ አለበት
...

በኢሕአዴግና በተፎካካሪ …

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!