ዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ኢትዮጵያ ውስጥ በጋዜጠኝነት ሙያ በማዕረግ ተመርቆ በዚሁ ሙያ በኤሌክትሮኒክስ ራዲዮ እና ፕሬስ ሚዲያ እያገለገለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ /Poletical Science and International Relation/ ትምህርቱን እየተከታተለ ባህር ማዶ ዘልቆ በስዊድን ሆላ /Public Media University - radio production and radio project/ ትምህርት የጋዜጠኝነት ሙያውን አዳበረ። በ/labor market/ የ/coaching/ ሙያ ትምህርትም ተከታትሏል።

 

 

በስዊድን /Radio Skelleftea/ ላይ በሚዲያ ፕሮጀክት በባህል ላይ ትኩረቱን ባደረገ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ሆኖ ሰርቷል። በአሁኑ ወቅትም በ/Job Coach/ ሙያ እየሰራ ይገኛል። ይህ ገጣሚ ዓለማየሁ ዲባባ ይሰኛል። ሰሞኑን "ያልተቋጨ እውነት" በሚል ርእስ የግጥም ስራዎቹን ለኅትመት አብቅቷል። ከደራሲው ጋር ያደረኩትን ቃለምልልስ እነሆ! (... ሙሉውን ቃለምልልስ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!