EPRDF leaders.

የገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ አውራ ባለሥልጣናት

በቅርቡ ኔዘርላንድ በሚገኘው ዘሄግ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት በደርግ የአገዛዝ ወቅት በጎጃም ክፍለ አገር 75 ወጣት እስረኞችን በመግደል፣ 9 እስረኞችን በማሰቃየት፣ 240 እስረኞች ላይ ከባድ ግፍ በመፈጸም፣ ... የሚሉ ክሶች የመቶ አለቃ እሸቱ ዓለሙ መከሰሱ ይታወሳል። በዚህ ጉዳይና ለኀይል እርምጃዎች መዘዝ በምን መልኩ ፍትሐዊ መፍትሔ ማበጀት ይቻላል በሚል መሰረታዊ ጉዳይ ላይ የፎረም ፷፭ቱ ያየህ አበበ ፕ/ር ብርሃኑ መንግሥቱንና ዶ/ር አባድር ኢብራሂምን አነጋግሯል።

የኀይል እርምጃዎች በሚፈጥሩት ግድያ፣ መቁሰል፣ መታሰር የተነሳ የአገራችን ፖለቲካዊ ቅራኔ፣ ተቃውሞና አለመግብባት ሲባባስ እንጂ ሲለዝብ አይታይም። እንግዶቹ የቅራኔ አፈታት ባለሙያ ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግሥቱ እና የዓለማአቀፍ ሰብዓዊ መብት የሕግ ባለሙያ ዶ/ር አባድር ኢብራሂም ናቸው።

ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ፣ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ