የወ/ት ብርቱካንን እስር አስመልክቶ ከስዊዘርላንድ የአንድነት ድጋፍ ሰጪ መግለጫ

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ሊቀመንበር የሆኑትን የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መታሰር አስመልክቶ በስዊዘርላንድ የፓርቲው ድጋፍ አደራጅ ጊዜያዊ ኮሚቴ "እንደገና አሁንም እንደገና ለአሣር - እስር" በሚል መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫውን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ

 

”የፍርድ በትር በማናለብኝነት ንፁኀን ላይ የሚለጠፍ መርግ አይደለም”

ከቴዲ አፍሮ ጉዳይ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ (ዲሴምበር 16 ቀን 2008)

Ethiopia Zare (ኀሙስ ታህሳስ 9 ቀን 2001 ዓ.ም. December 18, 2008)፦ በቅርቡ የተቋቋመመውና መጠሪያ ስሙ ”የቴዲ አፍሮ ጉዳይ ጊዜያዊ ኮሚቴ” የተሰኘው በአርቲስት ታማኝ በየነ የሚመራው ኮሚቴ በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ አወጣ። ሙሉውን አስነብበኝ ...

መገናኛ ብዙኀንን አስመልክቶ ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ኀሙስ መስከረም 15 ቀን 2001 ዓ.ም. አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የመንግሥት፣ የግል እና የውጭ የመገናኛ ብዙኀን ጋዜጠኞችን ጠርቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ከሁሉም የመገናኛ ብዙኀን ጋር ተቀራርቦ እንደሚሠራለና ለሁሉም በሩ ክፍት መሆኑን ገልጿል። ከዚህም በተጨማሪ ፓርቲው የአጭርና የረጅም ጊዜ የሥራ ዕቅዶችን አውጥቶ ለመንቀሳቀስ አስፈላጊውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገልጿል። የፓርቲው ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚከተለው ይገኛል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...