Photographer Michael Tsegaye

ኢትዮጵያ ዛሬ (ኀሙስ ኅዳር ፳፱ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Dec. 8, 2016)፦ የኢትዮጵያዊው ፎቶግራፈር ሚካኤል ፀጋዬ፤ አጤ ምኒልክ በዋና ከተማነት የቆረቆርዋትን ”አንኮበር”ን ለወደፊት ለታሪክ ማስታወሻ በፎቶግራፍ ለማስቀመጥ በማሰብ ከአስር ዓመት በፊት ያነሳቸውን ፎቶግራፎች በኤግዚቢሽን አቀረበ። ኢግዚቢሽኑ በአዲስ ፋይን አርት ጋለሪ ከኖቨምበር ፲፱ እስከ ጃንዋሪ ፳፩ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

በኤግዚቢሽኑ የቀረቡት ፎቶግራፎች የእያንዳንዳቸው የሕትመት ዋጋ ፴፮ (36) ሺህ ብር እንደሆነ ታውቋል። ሲሲቲቪ አፍሪካ ያቀረበውን ዘገባ ለመመልከት የማጫውቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!