የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር ጠቅላላ ህዝባዊ ስብሰባ 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት የኖርዌይ ቻፕተር ጠቅላላ ህዝባዊ ስብሰባውን ሰኔ 15 ቀን 2005 ዓ.ም (ጁን 22 ቀን 2013) ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተገኙበት ታሪካዊና ስኬታማ ህዝባዊ ስብሰባ አደረገ።

 


በእለቱም በተጋባዥ እንግድነት አቶ ሰለሺ ጥላሁን የሽግግር ምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፣ ሚስተር አዳም ዊስ በአውሮፓ የግለሰብ መብት አማካሪ ማእከል ዋና ዳይሬክተር ደራሲና ገጣሚ አቶ አበራ ለማ እንዲሁም በኖርዌይ የሽግግር ምክር ቤት የዲፕሎማቲክ ተጠሪ ዶ/ር ግሩም ዘለቀ ተገኝተው ነበር።
ሙሉውን ዘገባ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! 

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!