March for freedom, Washington DC June14, 2010Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 10 ቀን 2002 ዓ.ም. June 17, 2010) ”ማርች ፎር ፍሪደም” በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ በኋይት ሐውስ እና በአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት በጠራው ሠልፍ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው፤ የ2002ቱን ምርጫ ኢህአዲግ ማጭበርበሩን በመቃወም የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን አስመልክቶ የሚከተለውን ፖሊሲ እንዲቀይር ጠየቁ። ሠለፉ የተሳካ እንደነበር አዘጋጆቹ ለኢትዮጵያ ዛሬ ገለፁ።

 

ማክሰኞ ጁን 14 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. (ሰኔ 8 ቀን 2002 ዓ.ም.) በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን በብዛት ተገኝተው የተለያዩ መፈክሮችን አሰምተዋል። ማርች ፎር ፍሪደም ሠላማዊ ሰልፉን አስመልክቶ ያወጣውን ሪፖርት ለማንበብ፣ ፎቶግራፎችን ለማየትና ቪዲዮ ለመመልከት ወደ ድረ ገጹን ይመልከቱ! (ወደ ማርች ፎር ፍሪደም ድረ ገጽ ውሰደኝ) 

March for freedom, Washington DC June14, 2010
March for freedom, Washington DC June14, 2010
March for freedom, Washington DC June14, 2010

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ