Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 4 ቀን 2000 ዓ.ም. May 12, 2008)፦ ትናንት በአሜሪካን ሀገር ሲያትል ከተማ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በከተማይቱና በአቅራቢያዋ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ጋር ህዝባዊ ውይይት ባደረጉበት ወቅት "ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የሚደረግ ትግል የግድ የሚለው የትብብር ጥያቄ" በሚል ርዕስ ረዘም ያለ ንግግር አድርገዋል።

 

ንግግራቸውን በፒ.ዲ.ኤፍ. እና ውይይቱን በድምፅ ለመስማት ይችሉ ዘንድ ከዚህ በታች አቅርበነዋል።

 

ሙሉውን ንግግሩን በጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ - በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ

 

ንግግሩን በድምፅ ለመስማት ከታች ባለው ማጫወቻ ላይ የማጫወቻውን ቁልፍ ይጫኑ! 

 

 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ