UDJ leaders

Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 11 ቀን 2000 ዓ.ም. June 18 2008)፦ በዛሬው ዕለት የተመረጡት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ከፍተኛ አመራሮች በፎቶግራፉ ላይ ከኋላ (ከግራ ወደ ቀኝ) አቶ ተመስገን ዘውዴ (ምክትል ሊቀመንበር እና የፋይናንስና የአስተዳደር)፣ ዶ/ር ኃይሉ አርኣያ (ምክትል ሊቀመንበር እና የህዝብ ግንኙነት)፣ አቶ አስራት ጣሴ (ዋና ፀሐፊ)፤ ከፊት (ከግራ ወደ ቀኝ) ኢንጂንየር ግዛቸው ሽፈራው (ምክትል ሊቀመንበር እና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ)፣ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ (ሊቀመንበር)፣ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም (ምክትል ሊቀመንበር እና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ) ናቸው።

 

ወ/ት ብርቱካና ሚደቅሳ የድርጅቱ ሊቀመንበር ሆና ከተመረጠች በኋላ ለጠቅላላ ጉባዔው ተሳታፊዎች ንግግር አድርጋለች። ንግግሯን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ