የተፈቱ እስረኞችን ስም ዝርዝር ይዘናል

Ethiopia Zare (አርብ ጥር 30 ቀን 2000 ዓም. Feb.8,2008):- በቅንጅት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥረት ከምርጫ 97 ጋር በተያያዘ ለ30 ወራት በእስር ተጥለው የቆዩት የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ አባላትና ደጋፊዎች ዛሬ ከሰአት በኋላ መለቀቃቸውን ታማኝ ምንጮቻችን ዘገቡ። እስረኞቹ የተፈቱት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው እስረኞችን ለማስፈታት ባዋቀረውና በወ/ት ብርቱካን የሚመራው ንኡስ ኮሚቴ ከሽማግሌዎች ጋር ባደረጉት ጥረት መሆኑን ለማወቅ ችለናል።

የተፈቱት እስረኞች ስም ዝርዝር፦

1) አቶ ዮሴፍ ገ/እግዚያብሄር፣

2) አቶ ጊታዬ ወዳጄነው፣

3) አቶ ዮናስ መኮንን፣

4) አቶ እንዳልካቸው ተስፋዬ፣

5) አቶ ጋሻው ግርማ፣

6) አቶ አያሌው ጥላሁን፣

7) ዘይነባ ሉላ፣

8) አቶ ኡስማን ሱልጣን፣ 

9) አቶ ሽመልስ አሰፋ፣

10) አቶ ባሩክ ታደሰ፣

11) አቶ አሸናፊ ዩሐንስ፣

12) አቶ ፍቃዱ ግርማ፣

13) አቶ አዲሱ ባልቻ፣

14) አቶ አጥላባቸው አያሌው፣ 

15) አቶ ክንዴ አያሌው፣

16) አቶ ፋሲል አማረ፣

17) አቶ ቱራ ጅዌ፣ 

18) አቶ ቀዘዘ ከድር፣

19) አቶ አሸናፊ ማማ፣ 

20) አቶ ግዛቸው ግርማ፣

21) አቶ ፍሬዘር ገ/ኪዳን፣

22) አቶ ኤርሚያስ ሽፈራው፣

23) አቶ ፍሬዘር ጉያ፣ 

24) አቶ ጌታቸው ሄኖክ፣ 

25) አቶ ብርሃነ ካሳዬ እና

26) አቶ ኤልያስ አዱኛ መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል።

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!