ቱርክ በድጋሚ በሽብርተኞች ተጠቃች

Turkey, Izmir bomb attack

ኢዛ (ኀሙስ ታህሳስ ፳፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Jan. 05, 2017)፦ በዛሬው ዕለት ኢዝሚር በተባለች የቱርክ ከተማ በፍርድ ቤት አቅራቢያ ሦስት ታጣቂዎች የሽብር ጥቃት ፈጸማቸውንና ሁለቱ ጥቃት ፈጻሚዎች፣ አንድ ፖሊስ እና አንድ የፍርድ ቤቱን ሠራተኛ መግደላቸውን የቱርክ የመንግሥት መገናኛ ብዙኀን ዘገቡ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የጀግናው ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር ሥርዓተ ቀብር በወታደራዊ ሥርዓት ተፈፀመ

ለክብሩ ዘጠኝ ጊዜ ተተኮሰ

Mirust Yifter funeral

በኦሊምፒክ፣ በሉላዊና በአህጉራዊ የአትሌቲክስ መድረኮች በ1960ዎቹና በ1970ዎቹ ተደራራቢ ድሎቹ ነግሦ የነበረው ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር ሥርዓተ ቀብር፣ እሑድ ታኅሣሥ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በአዲስ አበባ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ሦስት የእሳት አደጋ ደረሰ

Fire fighter in addis ababa

ኢትዮጵያ ዛሬ (ማክሰኞ ታህሳስ ፲፰ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Dec. 27, 2016)፦ ከዚህ በፊት ተከስቶ በማያውቅ ሁኔታው እና አዲስ ክስተት እንደሆነ የተነገረለት የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ ውስጥ በሦስት ቦታዎች ተከሰተ። በአደጋው ያለፈ የሰው ሕይወት ባይኖርም፣ ስምንት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ንብረት ወደመ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የፕሮፌሠር መረራን እስር አስመልክቶ የሚሰጡት መግለጫዎች እያወዛገቡ ነው

Prof. Merera Gudina

ከአንድ ወር በፊት በብራስልስ የአውሮፓ ፓርላማ ተገኝተው የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ማብራሪያ ሰጥተው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በቀጥታ ወዳልታወቀ እስር ቤት የተወሰዱትን ፕ/ር መረራ ጉዲናን በሚመለከት የሚሰጡት መግለጫዎች እየተጣረሱ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

መፍትሄ አልባው የአዲስ አበባ ከተማ ሰማያዊ ታክሲዎች አበሳ

Blue taxis at meskel sq

በአዲስ አበባ ከሚተራመሱት ተሽከርካሪዎች አብላጫውን ቁጥር የሚይዙት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ሚኒባሶች መስለው ይታያሉ። ሚኒ ባስ ተሽከርካሪዎቹ ሰሌዳቸውን ብንመለከት አብላጫዎቹ ሦስት ቁጥር ሰሌዳ ሆነው እናገ ኛቸዋለን። በከተማው በሰማያዊና ነጭ በኮድ አንድ የሚሰሩ ታክሲዎች ብዛት ቀንሶ በተለያየ ቀለም በኮድ ሦስት የሚሰሩ ሚኒ ባስ ታክሲዎች በልጠው ለመገኘታቸው ዋናው ምክንያትም ከአዲስ አበባ ከተማ ወጥቶ ለመስራት የሚያስችል ዕድል ስለሚፈጥር መሆኑን መገንዘብ አያዳግተንም።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የአፍሪካ የሳምንቱ አበይት ዜናዎች

* አወዛጋቢው ሮበርት ሙጋቤ ዳግም ለምርጫ እወዳደራለሁ አሉ

Robert Mugabeየ92 ዓመቱ አዛውንት በቀጣይ ምርጫ ተወዳድሬ በፕሬዝዳንትነት እቀጥላለሁ ብለዋል። ፓርቲያቸውም እንደሚፈልጋቸው ተናግረዋል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ባለቤታቸውን ወደ ወንበራቸው ለማምጣት እያዘጋጇቸው እንደነበረ መዘገቡ አይዘነጋም። ሮበርት ሙጋቤ ሞት አይደፍረኝም ለረዥም ዓመታት እኖራለሁ ብለው መናገራቸው ይታወቃል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የአሜሪካው ምክትል የውጭ ጉዳይ ኃላፊ በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው

US asst. secretary Malinowski

ኢትዮጵያ ዛሬ (ማክሰኞ ታህሳስ ፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Dec. 13, 2016)፦ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየውን ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ተከትሎ የአሜሪካ ምክትል ሰክሬታሪ የሆኑት ሚስተር ማሊኖቭስኪ ወደ አዲስ አበባ እንደሚያቀኑ የአገሪቱ ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ዘላለም ተሾመ

Former Ethiopian National team player Zelalem Teshome

(አድማስ ዜና) በአትላንታ ከተማ ለበርካታ ዓመታት፣ ከዚያም ደግሞ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በዲሲ መኖሪያውን አድርጎ የቆየውና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና ከዚያም በፊት የመብራት ኃይል ክለብ ተጫዋች የነበረው ዘላለም ተሾመ ማረፉ ተነገረ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለ3 ነጥብ 8 ኪሎሜትር 243 ሚሊዮን ብር የወጣበት የሐረር መንገድ ተመረቀ

Hararኢትዮጵያ ዛሬ (ኀሙስ ኅዳር ፳፱ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Dec. 8, 2016)፦ ህወሓት መራሹ መንግሥት ከሚታወቅበት ነገሮች አንዱና ዋንኛው በልማት ስም የሚመድበውን የህዝብ ገንዘብ ወደ ግለሰቦች ካዝና የማዛወር ችሎታው እንደሆነ በርካቶች በተደጋጋሚ ይተቻሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!