ኢትዮጵያዊነት በዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ወለላዬ ከስዊድን

ትህትናው እና ሰው አክብሮቱ ምንግዜም የማይለወጠው የከረንት አፌርሱ ያልፋል ቀኑ አንድ ቀን ምሽት ስልክ ደወለልኝ።

“ሀሎ ያልፋል ...”

“ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ በከረንት አፌርስ ቃለ መጠይቅ ስለሚደረግለት እንዳያመልጥህ ነው!” ሠላምታም አላስፈለገውም ቸኩሏል።

“አመሰግናለሁ! ያልፋል”

ቃለ መጠይቁ አላመለጠኝም! በሰዓቱ ነበር የደረስኩት። ለብዙ ዓመት የማውቀው የሙያዬ ምስክር ድምፅ ተቀበለኝ። ተያይዞ ዶ/ር ፍቅሬ ለረጅም ሰዓታት የሰጠውን ቃለ መጠይቅ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ተከታተልኩ። ታሪኬን እንዳውቅ፣ ኢትዮጵያዊነት መኩሪያ እንደሆነ እንድረዳ፣ ውስጤ የደረቀው እኔነቴ እንዲለመልም አደረገኝ። በኋላ ያልፋል ቀኑ እንዲህ አድርጎ አቀረበው አዳምጡት! ተመልከቱት!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!