"ምንድነው ምስጢሩ?" ሔኖክ ገብሬ

"ምንድነው ምስጢሩ?" - ሔኖክ ገብሬ

ወጣት ሔኖክ ገብሬ በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅና ረሃብ አስመልክቶ የዘፈነው። ከኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ጋር በመተባባር የተዘጋጀ። ዜማ ሔኖክ ገብሬ፣ ግጥም ወለላዬ ከስዊድን። ነኀሴ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. የተለቀቀ።

"ቴዲ አፍሮ" (ሻምበል በላይነህ)

ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ለድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ያበረከተው ሲሆን፣ የዘፈኑ ርዕስ "ቴዲ አፍሮ" ነው

 

ባራክ ኦባማ በበርሊን ያደረገው ታሪካዊ ንግግር

ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት በመወዳደር ላይ ያለው ባራክ ኦባማ በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ኀሙስ ሐምሌ 17 ቀን 2000 ዓ.ም. (July 24, 2008) ታሪካዊ ንግግር አድርጓል። ሙሉ ንግግሩን ለማዳመጥና ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!