በጥምቀት በገና (ታ.ታ.)

በጥምቀት በገና

በትልቁ በዓል በብርሀነ ልደቱ

ኃይሉ ከእኛ ራቀ ምን ይሆን ምክንያቱ

ላስታ እጅግ ተከፍቶ አምናና ካቻምና

አላከብርም አለ ልደት ክርስትና

ዘንድሮ ተረኛው አንኮበር ሆነና

ኃይሉን አጥቶ ዋለ በጥምቀት በገና

ታ. ታ.

ታኅሳሥ 1999

Template by A4