Home ኪነ-ጥበብ ግጥም የቴዲ ነገር (ከጌታቸው አበራ)
የቴዲ ነገር (ከጌታቸው አበራ) Print E-mail
User Rating: / 11
PoorBest 
Art
Saturday, 13 September 2008 16:50

(ለህሊና እስረኛው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ)

ከጌታቸው አበራ ( This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it )

(በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

የገዘፈውን ጨለማ - ብርሃን ቢፈነጥቅበት፣

የተዳከመውን ኢትዮጵያዊነት - እስትንፋስ ቢዘራበት፣

ፍቅር፣ ሠላም፣ … እርቅን - ዘምሮ ቢያስዘምረን፣

ለትውልዱ ራዕይ ኪዳን - ድምፁ ተስፋ ቢሆነን፣

ዘረኝነት የተጠናወታቸው - ለጥፋት ያደገደጉ፣

በእኩይ ምግባር ታንጸው - ህሊና አልባ ያደጉ

በክፋት፣ በቂም፣ … በተንኮል - የታጀሉ ጨለምተኞች፣

ጥበብን አሰሩት አሉ - የድንቁራና ”ሊቆች”።

 

ባገር ፍቅር ክትባት - ተኮትኩቶ ያደገ፣

… (ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ) 

 

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ