Home ኪነ-ጥበብ ግጥም ”እረፍት አድርግ አሁን” (ጌታቸው አበራ)
”እረፍት አድርግ አሁን” (ጌታቸው አበራ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 
Art - ግጥም Poem

”እረፍት አድርግ አሁን”

(ለፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ - ለማይክል ጃክሰን መታሰቢያ)

ጌታቸው አበራ ሰኔ ፪ ሺህ ፩ ዓ.ም. (ጁን 2009) This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it

በድምፅህ ቅላፄ ዓለምን ያስደመምክ፣

በእስክስታ ... በዳንስህ አህዛብ ያስጨፈርክ፣

የምዕተ-ዓመቱ ሰው፤ ልቀህ የተተኮስክ፣

ያለምን ዕይታ በበጎ የለወጥክ ...፤

የጥበብ ማኅደር ... የሙዚቃ ድግስ፣

ማይክል ጃክሰን! የ”ፖፕ” ሊቅ ንጉሥ!

(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

 
 

Memorial for Abune Zena Markos

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ