Home ኪነ-ጥበብ
 
ኪነጥበብ - Art

"ወንድ ልጅ በልቡ እንጂ በአይኑ አያለቅስም" (አሥራደው) Print E-mail
User Rating: / 11
PoorBest 
አስተያየትArt Opinion

አሥራደው (ከፈረንሣይ)

«ኧረ ጎበዝ! እህም ነው!

ጎበዝዬ! እህም ነው!

የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤

አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

በራ! ኢሳቴ በራ Print E-mail
User Rating: / 140
PoorBest 
ግጥም

ለኢትዮጵያ ሣተላይት ቴሌቭዥን (ኢሣት) የተገጠመ (ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

 

ገበጣ ገበጥባጣ (ቦጋለ ዳኜ) Print E-mail
User Rating: / 9
PoorBest 
ግጥም

“ገበጣ ገበጥባጣ”

ቦጋለ ዳኜ - ከካሊፎርንያ

“ገበጣ ገበጥባጣ

ከኢየሩሳሌም የመጣ”
ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ተ - ውሽ ሠለሞን ተካልኝ (ግርማዊ ተፈሪ) Print E-mail
User Rating: / 15
PoorBest 
አስተያየትArt Opinion

Solomon Tekalegne ሠለሞን ተካልኝ ግርማዊ ተፈሪ

ዱሮ ገና ሠለሞን ተካልኝ ያቀነቅናቸውን የነበሩ የነፃነት ዜማዎች ደጋግሜ ስስማ፤ ይህ ሰው ቢያንስ በርታ ሊባል ይገባል በሚል የህዝብ ልጅ ነው ብዬ በግጥም አሞግሼው ነበር። ከዚያ ገልበጥ ብሎ ወደ አዲስ አበባ በመብረር የቆጥ የባጡን ሲዘላብድ ስሰማው፤ አይ ሰው መሆን ምነው ሰውየው እንዲህ ተጃጃለ ድሮስ ከሞኝ ምን ይጠበቃል እያልኩ አላግጨ ዝም አልኩ። ሰሞኑን ደግሞ ‘አወጣሁ’ ያለው ዘፈን አይሉት ምን ስሰማው፤ አይ ይህ ሰው ጃዝ ብለውታልና ዋ ካልተባለ የበለጠ ሊሸናብን ነው አልኩና እነሆ ይችን ወረቀት ጫርኩ። ዘፋኝ ነውና በግጥም ብፅፍለት ዘፈን እንዳይመስለው እነሆ ተ - ውሽ ሠለሞን ብየ በስድ ንባብ ልሰደድበት ጀመርኩ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ከእናት ጥያቄ ... (ሚሊዮን ጎሣዬ) Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 
ግጥም

ከእናት ጥያቄ ...

ሚሊዮን ጎሣዬ - ከኦስሎ (ኖርዌይ)

በረሃብ ቸነፈር ተይዛ

በኀዘን በብሶት ተክዛ

አየኋት ተከፍታ እናቴን

ተስፋ እንደቆረጠች ሀገሬን

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 
«StartPrev12345678910NextEnd»

Page 2 of 39

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
የረቡዕ ግጥም ቁጥር ፮

መጀመሪያ ለራስህ ነፃነት ስጥ

ከሱ አገኛለሁ ብለህ አትለማመጥ

መብትህን እራስህ ሳትጠብቅ

አትገረም በእሱ መንጠቅ


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ