Home መጣጥፍ
 
መጣጥፍ - Articles

የቀን እንጀራ (አሥራደው) Print E-mail
User Rating: / 2
PoorBest 
ጦማር Tomar

የቀን እንጀራ

አሥራደው - ከፈረንሣይ

በጭንቅ በመከራ ተዘርቶ፤

በስንት ውጣ ውረድ ተመርቶ፤

ውሃ በቋጠረ መዳፍ ተፈጭቶ፤

በወጉ ያልተፈጨ የተከካ፤

በ’ንባ ታሽቶ የተቦካ፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ኢሳት በቫንኩቨር የማስታወቂያና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አካሄደ Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 
Opinion

ቅዳሜ ጁላይ 3 ቀን 2010 ዓ.ም. በምእራብ ካናዳዋ ውብ ከተማ ቫንኩቨር በተካሄደ የኢሳት የማስተዋወቂያና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ከሚጠበቀው በላይ ድጋፍ ማግኘታቸውንና የተሳካ ዝግጅት ማድረጋቸውን የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ገለጹ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

"ድሃ የሚበላው እንጂ የሚከፍለው አያጣም" (አሥራደው) Print E-mail
User Rating: / 11
PoorBest 
Opinion

አሥራደው (ከፈረንሣይ)

መንደርደሪያ

አንቺ ድሮ! ማነው ባልሽ?

አውራ ድሮ!

ምን ያበላሻል?

ተበድሮ!

ምኑን ይከፍላል?

መሬት ጭሮ!

መሬት ሲጭር፤

እዛው ፍንችር!!

ውይ! ውይ! ውይ! እያለ የሚጫወቱት ለቅሶ መሰሌ የልጆች ጫወታ ታወሰኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

አክሱምላይት - ፕሮግራሚንግ በአማርኛና በግዕዝ ፊደላት Print E-mail
User Rating: / 26
PoorBest 
ጦማር Tomar

Axumlight አክሱምላይት በዓለም ላይ ያሉ የቴክኖሎጂ ዕድገትን ካፋጠኑ ግኝቶች አንዱ የኮምፒዩተር ፕሮግራም ነው። በአሁኑ ወቅት የኮምፒዩተር ፕሮግራምን የማይጠቀም ተቋም የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ጎብላን አጭበርባሪው ጦጣ (አሥራደው) Print E-mail
User Rating: / 13
PoorBest 
Opinion

አሥራደው (ከፈረንሣይ)

ማሳሰቢያ

ከአቤ ጉበኛ መጻሕፍት የአንዱን ርዕስ መዋስ የመረጥኩት፤ ያለንበትን ዘመን ገላጭ ሆኖ በማግኘቴ ነው። ሃቀኛውና ደፋሩ አቤ ጉበኛ፤ በነበረበት ዘመን ለማንም ሳያጎበድድ በሰላ ብዕሩ የሚያስበውን ብሎ ሰው እንደሆነ፤ ሰው የሚያሰኘውን ሥራ ሠርቶ አልፏል። ይህ ፈጣሪ ለጥቂቶች የሚቸረው ተሰጥዖ ነው። እናም ቀናሁበት - መንፈሣሳዊ የታናሽ ወንድምነት ቅናት!

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ከዝንብ ማር አንጠብቅም Print E-mail
User Rating: / 5
PoorBest 
Opinion

ሚሊዮን ጎሣዬ (ከኦስሎ - ኖርዌይ)

አይሆንም እንጂ ቢሆንና ዝንብ ማር መስጠት ብትጀምር ከአዲስ አበባ አካባቢዎች እንደ ተክለኃይማኖትና መርካቶ ማርን በብዛት የሚያመርት ይኖራል ብዬ አልገምትም። ለምን? ቢሉ አዲስ አበባ ምን ትላለች እኔም አፍንጫ የለኝም ነው ያለው ጋሽ ስብሃት። እውነታው ግን ዝንብም ማር ሰጥታ አታውቅም፤ ወያኔም ዴሞክራሲያዊ ምርጫን።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 
«StartPrev12345678910NextEnd»

Page 1 of 46

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ