ትዝታ -  ሀዲስ አለማየሁ ቅኝት -

Share

መስፍን ማሞ ተሰማ

 ሀዲስ አለማየሁየኢትዮጵያ መንግስት በፈረሰ ጊዜ ከራስ እምሩ ጋር ሆኖ ስለነፃነቱ በሚጋደልበት ጊዜ ቆሞም ተቀምጦም ተኝቶም የሚያቃጥለው ያገር ፍቅር ልቡን እየቀቀለው፤ እንፋሎቱ እየገነፈለ አይኑን እንባ እየሞላ ስላስቸገረው በናቱ ስም የኢትዮጵያ ልቅሶ ብሎ ሀዘኑን ለወንድሞቹ ለኢትዮጵያውያን ለማካፈል ሲል በንባው የፃፈልንን የሚከተሉትን ቃላት ለሃሳባችሁ መሰረትና መሪ ይሆኑዋችሁዋል ስንል ተካፋይነታችንን እያረጋገጥንላችሁ ሀዘኑን በጎደለ ሞልተን ፅፈንላችሁዋል


 

ልጅ (ሁዋላ ጄኔራል) ነጋ ሃይለሥላሴ ከግጥሙ ግርጌ ፅፈውት በዛን ዘመን በጦርነቱ መኻል ለሰራዊቱ ከተሰራጨው ትዝታሠነድ የተነቀሰ። ለመሆኑ ይህየኢትዮጵያ ልቅሶየተፃፈበት አብይ ምክንያትና ተልዕኮው ምን ይሆን? በትዝታ ቅኝት ጉዟችን ወደፊት እምንደርስበት ይሆናል። (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

Share
Template by A4