Home መጣጥፍ አስተያየት ዳንኤልና ነፃነት (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)
ዳንኤልና ነፃነት (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 
Articles
Friday, 21 March 2008 11:16

Prof. Mesfin Woldemariamከፕሮፌሠር መስፍን ወልደማርያም - መጋቢት 2000

በጥቅምት 1998 ዓ.ም. ላይ የሚያዝያ 1997 ዓ.ም. የህዝብ ስብሰባ እና ተከታትሎ የመጣው ምርጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ለነፃነት ያለውን ቁርጠኛ ፍላጎት አሳየ፤ ተደላድለው የነበሩ ወንበሮችን አነቃነቀ፤ በትምክህት አብጠው የነበሩትን ሁሉ ልባቸውን በፍርሃት አርበደበደው፤ ከታች መሰረት፣ ከጎን ምሰሶ፣ ከላይ ጣሪያ የሌላቸው መሆናቸውን ያለጥርጥር እንዲገነዘቡ አደረጋቸው፤ ጭካኔ ከፍርሃት ተለወደ። የፍርሃት ልጅ ያስከተለው መዘዝ ወዳጅንና ጠላትን የመለየት ችሎታችንም እስከመንሳት ደረሰ።

 

ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! (Click here to read)

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ