Home መጣጥፍ አስተያየት 2000 ዓ.ም. እንዴት አለፈ? (ከአዜብ ጌታቸው)
2000 ዓ.ም. እንዴት አለፈ? (ከአዜብ ጌታቸው) Print E-mail
User Rating: / 6
PoorBest 
Articles
Saturday, 13 September 2008 16:08

የፖለቲካውን ውቅያኖስ ማን ቀዘፈ? ማን በማዕበል ተነደፈ?

ከአዜብ ጌታቸው ( This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it  )

ከሁሉ አስቀድሜ በሀገር ቤትና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገደኖቼ በሙሉ ”እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሠላም አሸጋገራችሁ!” የሚለው የመልካም ምኞት መልዕክቴ ይድረሳችሁ።

 

አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ለመቀበል ጉድ ጉድ በሚያዝበት በዘመን መለወጫ ዋዜማ ላይ እንገኛለን። በጎመን ምንቸት የምንሸኘው አሮጌ ዓመትና በገንፎ ምንቸት ልንቀበለው የምንዘገጃጅለት አዲስ ዓመት በትዝታና በተስፋ ይመሰላሉ። ትዝታ ትናንት (አሮጌውን ዓመት) በትውስታ ዞር ብለን የምንገረምምበት የትዝብተ-ሕይወታችን ማኅደር መሆኑ ነው። ተስፋ ደግሞ የአዲሱን ዓመት ጉዞ በዋዜማው ላይ ቆመን በምናብ የምንተልምበት የመልካም ምኞት ስንቅ ነው። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ

 

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ