Home መጣጥፍ አስተያየት ሙስና (ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን)
ሙስና (ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን) Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 
Articles
Sunday, 14 September 2008 11:14

በመሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስና ፋይናንስ ዲፓርትመንት ውስጥ የኢኮኖሚ ፕሮፌሠር የሆኑት ዶ/ር ሰይድ ሐሰን "On the Menaing and Practical Implication of Corruption" በሚል ርዕስ ሙስንና አስመልክቶ በእንግሊዝኛ ያቀረቡት ጽሑፍ፣ ”የሙስና ትርጉም፤ ተዛማጅ ክስተቶቹና በሀገርና በህዝብ ላይ የሚያስከትላቸው ጠንቆች” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለአማርኛ አንባብያን እንደሚከተለው ቀርቧል። መልካም ንባብ!

 

የሙስና ትርጉም፤ ተዛማጅ ክስተቶቹና በሀገርና በህዝብ ላይ የሚያስከትላቸው ጠንቆች

ፕሮፌሠር ሰይድ ሐሰን፤ መሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ( This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it )(መስከረም 2 ቀን 2001 ዓ.ም.)

ሀ) የሙስና ትርጉምና ባህሪያት

ከሙስና (Corruption) የመዝገበ-ቃላት ትርጉሞች አንዱ ሙስና “የአእምሮ መዛባት ወይም ብልሽት” ማለት እንደሆነ ይጠቁማል። ከመንግሥታዊ ባህሪና ድርጊት ጋር የተያያዘውና አጠር ያለው አንደኛው ትርጉሙ ደግሞ “የመንግሥት ተቋምን ወይም ሥልጣንን ተጠቅሞ የራስን ሀብት ማካበት” ማለት እንደሆነ በግልጽ ያመለክታል። በመሆኑም ሙስና በሥልጣን መባለግንም ያጠቃልላል። ይህ ራስን አግባብ ባልሆነ መልክ ማበልጸግ የሚገለጸውም በሥልጣን ላይ የሚገኙት ኃላፊዎች በመንግሥት የተያዙ ንብረቶችን በድብቅ በመሸጥ ላይ ሲሰማሩ፤ ለመንግሥት መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን እንዲገዙ የተመደቡ ሰዎች ለግላቸው ክፍያ በጓሮ በኩል እንዲከፈላቸው ሲያደርጉ (kick backs via government procurement and false invoicing)፤ የተቀጠሩበትን ሥራ ለመፈጸም በሥልጣን ላይ ያሉ ግለሰቦች ጉቦ ሲወስዱና ጉቦው ካልተገፋላቸው ደግሞ የተጠየቁትን/የተቋጠሩበትን አንፈጽምም ሲሉና በሥልጣን ላይ ያሉ ሰዎች በግዴለሽነትም ሆነ በሌላ ምክንያት የመንግሥት ሀብቶች እንዲባክኑ ሲያደርጉ ነው። በተጨማሪም ሙስና አዲስ ሠራተኛ ሲቀጠር በሥልጣን ላይ ያሉ ኃላፊዎች አድሎ በማድረግ ዘመዶቻቸውን ወይም ጓደኞቻቸውን ወይም የራሳቸውን ቡድን ወይም ፓርቲ አባላት ወይም የጎሳ አባላቸውን በማስቀደም ሲቀጥሩ (nepotism and favoritism)፤ በመንግሥት ሥር የነበሩትን ድርጅቶችና ተቋማት ግልጽ ባልሆነ መልክ ለጓደኞቻቸው ወይም ለዘመዶቻቸው በርካሽ ሲሸጡ እንዲሁም በሌሎች መልኮቹ ይከሰታል።

 

ሙስና በጣም በርከት ባሉ መልኮች የሚገለጥ ሲሆን ከላይ የተጠቀሱት ባህሪያት በጣም ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው። አብዛኞቻችን ግን ሙስና ማለት ጉቦ መስጠት ወይም መቀበል ብቻ ይመስለናል። ጉቦ መውሰድ ወይም መስጠት የሙስና አንደኛው መልኩ እንጂ ሁሉንም ገጽታውን አያሳይም። ስለሆነም ሙስና በገንዘብ ስጦታ ብቻ የሚገለጽ አይደለም። አንዳንድ ጊዜ አገልግሎት በመለዋወጥ፤ ሕጋዊ አገልግሎትን ባፋጣኝ መልኩ ለጥቅም አጋሮች አሳልፎ በመስጠት፤ ወንጀለኛ እስረኛን ያለጊዜው በመልቀቅና ከእስር እንዲያመልጥ በማድረግ፤ የታክስ ክፍያ ለአንዳንድ ሰዎች እንዲቀርና እንዲቀነስ በማድረግ፤ ወይም አግባብ በሌለው መልክ ታክስን ወደሌሎች ላይ በመጫን፤ በየግል ንግድ ተቋማት መካከል መልካም ውድድርና ፉክክር እንዳይካሄድ በማድረግ፤ መንግሥታዊ ምስጢሮችን ለግል ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች አላግባብ በማካፈል፤ አንዳንድ ጊዜም ምስጢር አሾልኮ በማውጣት፤ እቃ በመለዋወጥና በመሳሰሉት መልኮች ይከሰታል። በውትድርናም መስክ በሠራዊት መዋቅር ውስጥ መሪዎች ለጭፍን ተከታዮቻቸውም ሆነ ለብሄር አባሎቻቸው ባልተገባና ደረጃቸውን በማይመጥን መልክ ከፍ በማድረግ ሂደትም ይከሰታል።

 

ሙስና በመንግሥት አውታሮችና ሠራተኞች መካከል ብቻ ሳይሆን በግል ድርጅቶችም ውስጥ ሊከሰት ይችላል። ለምሳሌ፤ በእግር ኳስ ተጫዋች ቡድኖች በሚደረግ ፉክክር አግባብ በሌለው መልክ አንዱ ቡድን እንዲሸነፍ ማድረግ ወይም ሁለት ወይም ከሁለት የበለጡ ኩባንያዎች የዕቃዎቻቸውን ዋጋ ከፍ በማድረግ መመሳጠራቸውም ከሙስና የሚቆጠር ነው። አንዳንድ ጊዜ ሙስና በማስፈራራትና በተራ ግድያም (ማፍያ) መልክ ይከሰታል። እንደነዚህ ዓይነት በግለሰቦችና በግል ድርጅቶች መካከል የሚደረጉ የሙስና ጠባዮች መንግሥታዊ የአሠራር ብልሹነትን የሚያንፀባርቁ ክስተቶች ናቸው፤ በተለይ ደግሞ የኋለኞቹን መንግሥት እያወቀ ዝም ካላቸውና ወይም በተመሣጥሮው ውስጥ እጁን ካሰገባ!

 

ከዚህም በተጨማሪ የህግ አስጠባቂ ፖሊሶች ወንጀለኛ ያልሆነውን ሰው እንደ ወንጀለኛ አድርገው ሲከሱ፤ የፍርድ ቤት ዳኞች በወንጀል የተከሰሰውን ግለሰብ በሆነው ባልሆነው ያለበቂ ምክንያት ሲያጉላሉ፤ የፖሊስ ባልደረቦች የሥራ ባልደረባቸው በግለሰብ ዜጎች ላይ ባደረገው ደባ ወይም ግድያ ለመመስከር ፍላጎታቸው ሲቀንስና በመሣሰሉ ሌሎች ሁኔታዎችም ሙስና ይከሰታል። አንዳንድ መንግሥታት ደግሞ በሥልጣን ያሉ ኃላፊዎች የህዝብን ሀብት ለመዝረፍ እንዲያመቻቸው አዳዲስ ህጎችን ጭምር ሲያወጡና ሲደነግጉ ይታያሉ። እነዚህና የመሳሰሉ ህጎችን ሲያወጡም የገንዘብና ሌሎች ጥቅሞች ለማግኘት ብቻም ሳይሆን የሥልጣን ጥማቸውንም ለማርካት ጭምር ይሆናል። ይህም ከሙስና የሚፈረጅና ሌላው የመከሰቻ መልክ ነው።

 

ምንም እንኳ ሙስና በጣም በርካታ በሆኑ መልኮች ቢከሰትም፤ በአብዛኛው በስውር የሚፈጸም ነው። ይሁን እንጂ ውሎ አድሮ ገሃድ መውጣቱ ግን አይቀሬ ነው። በተለይ ከሙስና መከሰቻ መልኮች ጉቦ መሰጣጣት በድብቅ የሚደረግ ቢሆንም፤ የጉቦ መስፋፋት ጉዳይ ከቶውንም ከህዝብ ሊሠወር አይችልም። ጉቦ እንዲሰጥ የሚገደደው ራሱ ህዝብ ነውና!

 

ሙስና በአንድ ሀገር ውስጥ መስፋፋቱን መለኪያና መመዘኛ መስፈርቶች ብዙዎች ናቸው፤ ደረጃቸውም እንዲሁ የተለያየ ነው። በመመዘኛ መስፈርቶች አማካኝነትም በሙስና የተዘፈቁ ሃገሮችን በደረጃ መመደብ የሚቻልና የተለመደ ተግባር ነው። በአንድ ዓለማቀፍ ድርጅት አመዳደብ መሠረት ኢትዮጵያ በሙስና በዓለም 139ኛውን ደረጃ ይዛለች። (ከ10 መሥፈርት ወደ 2.4 ብቻ በማግኘት)። የሚገርመው አንዳንድ ተቺዎች ኢትዮጵያ እጅጉን በሙስና የተዘፈቀች ሀገር ስለሆነች ይህ ደረጃ ያንሳል ሲሉ ይከራከራሉ።

 

አንዳንድ ጊዜ ሙስና በጣም በተቀናበረ የሌብነት መልኩ ይከሰታል። ይህ በተቀናበረ መልክ የሚከሰት ሌብነት እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የአፍሪካ ሀገሮች በጣም ሥር የሰደደ ሲሆን፤ በሌብነቱም በተለይ በመንግሥት አስተዳደር ቁንጮ ላይ የሚገኙ ሰዎች በጋራ (in a group) በዝርፊያው ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። ይህ ዓይነቱ ዝርፊያ እንደ ናይጀሪያ ባሉ ሀገሮች ውስጥም በጣም የተስፋፋ ሲሆን የኢትዮጵያን ዘራፊዎች ከሌሎቹ የሚለያቸው ከራሳቸው ቡድን ወጣ ያሉ ሰዎች እንደነሱ መክበር ሲፈልጉ በጣም መናደዳቸውና በሩንም ጥርቅም አድርገው ሲዘጉ መታየታቸው ነው። ይህ የንዴት ባህሪ ደግሞ በቅናት ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ፣ በኢትዮጵያችን እንደሚታየው በግድ እገዛሃለሁ ከሚለው አምባገነናዊነት ጋር ይዛመድና ሙስናዉና አገዛዙ መላ ቅጣቸው የጠፋ ይሆናል። አንዳንድ ታዛቢዎች ለዚህ ምሳሌ ሲጠቅሱ፤ ሙስና በኢትዮጵያ በየጊዜው ሥር እየሰደደና እየበዛ ስለሄደ በአንድ በኩል በአቶ መለስ ዜናዊና በቡድኖቹ፤ በሌላ በኩል ደግሞ በአቶ ታምራት ላይኔና በሌሎቹ ባለሥልጣኖች ላይ በብርቱ ሊንጸባረቅ በቅቷል። በሙስናው ተሳታፊዎች መካከል የነበረውና ወደፊትም የሚኖረው ግጭትም ፍጹም በቅናት ላይ የተመረኮዘ ነበር፤ ነውም ይላሉ። ለዚህ ድምዳሜያቸው ከሚሰጧቸው ምክንያቶች ውስጥ እነ ታምራት ላይኔ ተዘፍቀውበት የነበረው የሙስና ጠባይ አሁን ከመጠን ባለፈ መልኩ ይበልጥ እየተስፋፋ መሄዱን ነው። ከሙስናዎቹ መገለጫዎች መካከልም የህዝብ ንብረቶችን ካንድ ክፍለ ሀገር ወደ ሌላውና በተለይም ወደአንድ ከፍለ ሀገር በማዘዋወር መልኩ ተከስቷል። ይህ ዓይነቱ ባህሪና ድርጊት እንደ ናይጄሪያ ባሉ ሀገሮች ውስጥ ጎልቶ የተከሰተ ቢሆንም በኢትዮጵያችን የተደረገውና በመደረግ ላይ ያለው በጣም ዓይን ያወጣ ሙስና ባለሥልጣናቱ የሚያካሂዱትን ዝርፊያ የውጭ ወራሪ ኃይል በወረራ በያዘው ሀገር ከሚያደርገው የከፋ ዝርፊያ የሚያወዳድሩ ወገኖችም አልጠፉም።

 

በሌላ በኩል ሙስና ዓይን ባወጣ ሌብነት ብቻ ሳይሆን በጣም በተቀናጀ መልክ በሚካሄድ የሌብነት መልክም ይከሰታል። ይህም የሚከሰተው በሥልጣን ላይ ያሉ ኃላፊዎችን በተቀናጀ መልክ በማግባባት (Lobbying) ሲሆን ይህ ዓይነቱ ሙስና በተለይ በሰለጠኑት ሀገሮች እጅግ ተስፋፍቶ ይገኛል። ድርጊቱ የወጣለት ዝርፊያ ቢሆንም፤ ሀብትን ከህዝብ ወስዶ ለጥቂት ቡድኖች የሚሰጥ ፍጹም ዓይን ያወጣ እኩይ ተግባር ነው። ከተራው ሙስና ለየት የሚያደርገው አንዱ ጠባዩ ግን “ሕጋዊ” መሆኑ ነው። “ሕጋዊ” ቢመስልም ያው እንደ ተራው ጉቦ አንዱን አራቁቶ ሌላውን የሚያለብስ ስለሆነ የሀገርንና የህዝብን ሀብት የሚያባክን ሌብነት ነው።

 

ሙስና ባጠቃላይ ሲታይ ያንዲት ሀገር የህግ፤ የኢኮኖሚ፤ የባህልና በተለይም ደግሞ የፖለቲካ ባህል ብልሹነት ነጸብራቅ ነው። ሙስና በሁሉም ሀገሮች የሚገኝ ሲሆን፤ ጨርሶ ለመቋቋምም ሆነ ለማጥፋት አይቻልም። ሙስና በበዛባቸው ሀገሮች ውስጥ የፖለቲካና የኤኮኖሚ ተቋማት የተቋቋሙበትን ዋነኛ ተግባር በደንብ እንዳያከናውኑ ያግዳቸዋል። ጉቦ ግለሰቦችንና ቡድኖችን ያላግባብ ቢያበለጽግም፤ ገንዘቡ ወደ መንግሥት ካዝና ስለማይገባ ለህዝብ ወይም ለመንግሥትም ጠቃሚ አይደለም። ጉቦ መሰጣጣት ሲበዛ በሰዎች መካከል አለመተማመንን፤ ጥርጣሬንና ግራ መጋባትን ይፈጥራል። ግራ የገባው ግለሰብም ሆነ ቡድን ወይም ድርጅት ጠንከር ብሎ ሥራውን እንዳይሠራ ይፈራል፤ ዕምነትም ያጣል። ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች ሲያወላውሉ፤ ሲፈሩ፤ ሲቸሩና ሲባቡ ምግባረ-ብልሹነት ተባብሶ ሀገር ወደኋላ ትቀራለች። ሙስና በበዛባቸው ሀገሮች የመንግሥት መስሪያ ቤቶችና አውታሮች እንዲሁም ጠቅላላው የሲቪል መስክ ባሠራር ማነቆ/ቀይ ጥብጣብ (ቢሮክራሲ) ውጣ-ውረድን የሚያስከትልና የተበላሸ ነው። ሙስና በተስፋፋ ቁጥር ዓይን ያወጣ ሌብነት ይበዛና የአንድን ሀገር ክቡር ባህል ጭምር መሸርሸር ይጀምራል። ሙስና ክቡር ባህልን ከለወጠ በኋላ ደግሞ አብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍል “ጀርባዬን እከክልኝ፤ እኔም እንዳክልህ” በሚለው አመለካከት ውስጥ እንዲዘፈቅና እንዲጠመድ (entrenched) ያደርገዋል። ሙስና ባህልን ካበላሸ እያደር ለልጅ ልጅም ይተላለፋል። ዛሬ በኢትዮጵያችን በገሃድ እንደሚታየዉ ራስ ወዳዶችና ለሆዳቸው ያደሩ በብዛት የመፈለፈላቸውን ያህል ለዛሬው ህዝብና ለነገው ትውልድ የሚጨነቁ ባለሥልጣናት አልበረከቱም። በአኳያው ሙስናው በሚስጢርና በረቀቀ ዘዴ መበርከቱ ህብረተሰቡንም ጭምር ምስጥረኛ፤ ሽምቀኛ፤ ተንኮለኛና ሃሜተኛ እንዳያደርገው ያስፈራል።

 

በቅርቡ ኢትዮጵያን ጎብኝተው የሚመለሱ አንዳንድ ግለሰቦች እንደጠቆሙት፤ በርካታ ግለሰቦች በሥልጣን የሚባልጉትን መሪዎች እንደምሳሌ በመቁጠር እንደነሱ በሌብነት ላይ መሣተፍን መርጠዋል፤ “የአባት ሀገር ሲወረር፤ አብረህ ውረር” መሆኑ ነው መሰል። አንድ ምሳሌ ለመጥቀስ ያህል፤ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ፤ በሌብነት የተሰማሩ ግለሰቦች በአውራ ጎዳናዎች ዳርና ዳር ወይም አቅራቢያ የተዘረጉና በመዘርጋት ላይ ያሉ የብረት ዋልታዎችና የድልድይ ድጋፎች እየሠረቁ በድብቅ በመሸጥ ላይ መሆናቸውንና በዚህ ክፉ ተግባር የተሰማሩ የሕብረተሰቡ ክፍሎች በርካታ በመሆናቸው ስርቆቱን ለመቋቋም አልተቻለም። ይህ የሚያሳየው የማይናቅ ቁጥር ያለው የሕብረተሰባችን ክፍል “ለራሴ” እንጂ “ለአገሬ” የሚል ስሜት እያጣ መሄዱን ነው። ይህም የሙስና መስፋፋትንና የክቡር ባህልን ቀስ በቀስ መለወጥ በጉልህ የሚያሳይ ነው።

 

ስር የሰደደ ሙስና እያደር ከልጅ ልጅ የመተላለፉ ጉዳይ በባህላዊና በስነ ልቦናዊ መልክ ብቻ አይወሰንም። ለምሳሌ የግል ድርጅቶች፤ የፍጆታና ቁሣቁስ አምራች ኩባንያዎች አየሩን እንዲበክሉ ያደርጋል፤ በዚህም የተነሣ ብዙው የህበረተሰብ ክፍል የአስም በሽታ ተጠቂ እንዲሆን ያደርገዋል። የሣምባ ነቀርሳ ሰለባም ያደርገዋል። በነዚህ ዓይነት በሽታዎች በበለጠ የሚጎዱት ሕፃናት ስለሆኑም፤ ያገሪቱ አበባዎች ሲረግፉና በሽተኞች ሲሆኑ አገሪቱ አምራች ልጆቿን አጣች ማለት ነው። ለዚህ አልታደልንም እንጂ በበሽታው የተለከፈውን የኅብረተሰብ ክፍል ጤንነት ለመንከባከብ አገሪቱ ንብረቷን እንድታባክን ትገደዳለች። በሙስና የተዘፈቁ ድርጅቶችና ኩባንያዎች ለጤናና ለሌላም ወጪ የሚጨነቁ አይደሉምና ለጥቅማቸው ሲሉ በሚያደርጉት ተግባር ወንዞችና የውሀ ማመንጫዎች በኬሚካል ሊበከሉ ይችላሉ። የዚህ ውጤቱም ህብረተሰቡን በንፁህ ውሀ እንዳይጠቀም ብሎም በሽተኛ ያደርገዋል። ኬሚካሉም ወደ መሬት ይሰርግና (አሁን እንደ ቻይና ባሉት ሀገሮች እንደሚከሰተው) የውሀ ማመንጫዎችን በመበከል ቀጣይ ትውልድን በሚያጠፋ መልኩ ለብዙ ዘመን በብክለት ይቀራል።

 

ኢትዮጵያ ወደዚህ ዓይነቱ የሙስና ገጽታ እያመራች እንደሆነ ብዙዎች ታዛቢዎች በበቂ ማስረጃ በመግለጽ ላይ ናቸው። ሙስና “ባህል” ከሆነባቸው ሁለት ሀገሮች ታይላንድንና ናይጀሪያን እንደ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያችን የተንሰራፋው ሙስና ከነዚህ ሀገሮች የሚተናነስ አይደለም። እንደሚታወቀው ናይጀሪያ ከእንግሊዝ ነፃ ከወጣች በኋላ በተደጋጋሚ በሙስና የተዘፈቁ ወታደራዊ አስተዳደሮች የተለዋውጡባት ሀገር ናት። እነዚህ በሥልጣን የባለጉ መሪዎች ለተራው ዜጋ ያሰተማሩት፤ ጠብ-መንጃ ያለው ብዙ ሀብት ማካበት መቻሉን፤ በሙስና ተግባር በመክበር አንዱ ወንበዴ በሌላው እየተተካ ይኸው መፈራረቁን፤ በህጋዊ መልክ ኑሮን ለመግፋት ማቃቱንና በጉልበትና በውንብድና ካልሆነ በስተቀር ሌላው አማራጭ ጨለማ መሆኑን ነው። በዚህ ዓይነት ያንድ ሀገር ዜጋ ተስፋ ሲቆርጥና በመንግሥቱም ዕምነት ሲያጣ ራሱም በሌብነቱና በዝርፊያው ላይ መሰማራቱ አይቀሬ ይሆናል። አንዳንድ የናይጀሪያ ምሁራን ይህንን ጉዳይ በማስረጃነት ሲጠቅሱ “ያገሪቱ ዋና ከተማ ከነበረችው ሌጎስ ተስፋፍቶ የነበረውና አሁንም ያልጠፋው በጠራራ ጸሀይ የሚካሄድ የመኪና እና የባንክ ዝርፊያ ወደ ሌሎቹም አነስተኛ ከተሞች መስፋፋቱ የባህል መለወጥ ውጤት ነው” ይላሉ። ጠብ-መንጃ ያለው ወታደር ሀብታም ሲሆን፤ ህዝብም በተራው ጠብ-መንጃውን ይዞ በዝርፊያው እንዲሠማራ ተማረ ማለት ነው። ታይላንድ በምትባለው ወርቃማ ሀገርም ሙስና እንደባህል ሆኖ አንዳንድ ጊዜም እያንዳንዱ ዜጋ በሙስና ካልተሳተፈ ቅር የሚለው ይመስላል። በእጽ እንደሠከረ ሰው የሱስም ያህል ሆኗል። ይህችን ቆንጆ ሀገር ሁለት ጊዜ ስጎበኝም ሆነ የዚች ሀገር ተወላጅ ጓደኞቼ በመካከላቸው የሚያደርጉትን ቅጥ ያጣ የፍጆታና ያገልግሎት መለዋወጥ ስመለከት የዚያች ሀገር ባህል እንዴት እንደተበላሸ ተግንዝቤያለሁ።

 

ሙስና የተስፋፋባቸውን ሀገሮች በጥልቀት ስንመለከት የሚከተሉትን የጋራ ጠባያት የሚጋሩ ሆነው እናገኛቸዋለን። አብዛኛዎቹ 1) ህዝባቸው በድህነት አረንቋ የሚዳክር መሆኑ፤ 2) አገዛዛቸው ሶሻሊስትና የሶሻሊስት ፍልስፍና አራማጆች መሆናቸው፤ 3) አስተዳደራቸው ኢዴሞክራሲዊ የሆኑ፤ 4) በኤኮኖሚ መስክም አገሮቹ ህዝቦቻቸው በነፃ ከቦታ ወደ ቦታ ንግድ ለማካሄድ እቀባ የተደረገባቸው፤ 5) ከውጭ ሀገሮች ጋር ብዙም የነፃ ንግድ ልውውጥ የማያደርጉ፤ 6) ባለሥልጣኖቻቸው በህዝብ ሙሉ ተሳትፎ ምርጫ ያልተመረጡ፤ 6) ባለሥልጣኖቹ ወይም ረዳቶቻቸው በራሳቸውም ሆነ በህዝባቸው ላይ እምነት የሌላቸው፤ 7) ለሥልጣን የተበቃባቸው መንገዶች ጉልበትና ጠብ-መንጃ የሆኑባቸው፤ 7) መሪ ተብዬዎቻቸው በኋላ ቀር አስተሳሰብ፤ በአምባገነንነት፤ በእብሪተኝነትና በተንኮል የተጠመዱ መሆናቸው እንዲሁም 8) አገራዊ አንድነት ሳይሆን ክፍፍል ዓይነተኛ ባህሪያቸው የሆኑ ናቸው።

 

ሙስና ከሚያጠቃቸው ሀገሮች አንዳንዶቹም እንደነዳጅ ዘይትና ወርቅ የመሳሰሉ ውድ የተፈጥሮ ህብቶች ያሏቸው ናቸው። እነዚህን የመሳሰሉ ውድ ሀብቶች የሀገር ጌጥ ከመሆን ባለሥልጣኖችን ለሙስና ዳርገው ህዝብን ለመከራ ስላበቁ እንደሀገር መከበሪያ ከመቆጠር ይልቅ “እርግማኖች” የሚል ስያሜ አትርፈዋል። ይህን ክፉ አጋጣሚ የማይጋሩት ኖርዌይና ቦትስዋና ብቻ ሲሆኑ አንጻራዊ በሆነ አባባል እነዚህ ሁለት ሀገሮች ሀብታቸውን በተገቢው እየተጠቀሙበት ነው ማለት ይቻላል።

 

ለ) የሙስና መስፋፋት በኤኮኖሚ፤ በፖለቲካና በማህበራዊ ኑሮ ዘርፍ የሚያስከትለው ችግር

 

1. ኤኮኖሚን በሚመለከት - በከፊል፤

 

- የሙስና መስፋፋት በአንድ ሀገር ውስጥ በጥቅም ላይ ሊውል የሚገባውን መዋዕለ-ንዋይ (Investment) ይሸረሽረዋል። የውጭ ሀገር ከበርቴዎችንም ቢሆን በዚያ ሀገር የመዋዕለ-ንዋይ (Foreign Investment) ተግባር እንዳይሳተፉ ተጽዕኖ ያሳድራል። በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ጥናቶች ያደረጉ ተመራማሪዎች ሲገልጹ “አንዳንድ ባለሀብቶች ወደ አንዳንድ ሀገሮች፤ በተለይም ወደ አፍሪካ ሀገሮች ውስጥ ከሚያስገቡት የውጭ ምንዛሬና መዋዕለ-ንዋይ ይልቅ ከነዚህ ሀገሮች ወደ ሀብታም ሀገሮች በስርቆት መልክ የሚወጣው የውጭ ምንዛሬ ይበልጣል” ይላሉ። አንዳንድ አበዳሪዎችም በተመሳሳይ ሁኔታ “የሀገር መሪዎች የሀገራቸውን ሀብት ወደውጭ የሚያሸሹ ከነ እኛ ምን ቸግሮን ነው ወደነዚህ ሀገሮች መዋዕለ-ንዋያችንን የምናስገባው?” የሚል ጥያቄ ያነሳሉ። ለአብነት ለመጥቀስ ያህል በ1997 ዓ/ም በኢትዮጵያ የተካሄደው ምርጫ በህወሓት/ኢህአዲግ ከከሽፈ በኋላ ከኢትዮጵያ ወደ እንግሊዝ ሀገር የጎረፉት ሀብቶች በጣም በዝተው እንደነበር አንዳንድ የእንግሊዝ የዜና ማሰራጫዎች አጋልጠዋል። በዚያው ሰሞን ሰሚ ያጡ አቤቱታዎች ከተለያዩ አቅጣጫዎች መነሳታቸው አልቀረም።

 

- ሙስና እንደ ተጨማሪ ታክስም ስለሆነ የግል ተቋሞችና ኩባንያዎች እንዳያድጉ ያደርጋል።

 

- ሙስና በግል ተቋማትና በግለሰቦች መካከል መኖር የሚገባውን ጠቃሚ ውድድር ይቀንሳል፤ ያጫጫል።

 

- ሙስና በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ብቻ ካለመጠን እንዲከብሩ ያደርግና በሃብታምና በድሆች መካከል ልዩነቶችና ቅራኔዎች ያስነሳል። ቅራኔው ሲገፋም ሀብታሞች ሕጋዊ ባልሆነ መልክ ያካበቷቸውን ሀብቶች ወደ ሌላ ሀገር እንዲያሸሹ ይገፋፋል። ይኸው ድርጊት በበኩሉ ሀገር ያራቁታል። ለምሳሌ የዛዬሩ ሞቡቱ ሴሴኮና የፊሊፒኑ ፈርድናንድ ማርቆስ በሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ያካበቷቸውና በውጭ ሀገር ባንኮች ያስቀመጧቸው ንብረቶች በብዙ ቢሊዮን ዶላር ይቆጠሩ ስለነበር ዛዬርም ሆነች ፊሊፒንስ ለብዙ ዓመታት የተከማቸባቸውን የውጭ ብድር በገዛ መሪዎቻቸው የተሰረቀው ገንዘብ ብድራቸውን ሁሉ ከፍሎ ከዕዳ ነጻ ሊያደርጋቸው እንደሚቸል ተዘግቧል።

 

- ሙስና በአንዲት ሀገር ውስጥ የሚገኝን ሕጋዊና ትክክለኛ የንግድ ተግባር ያዛባል። የፍጆታ ዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በተስተካከለ መልክ እንዳይተመን ያደርጋል። የሸቀጥ እቃዎች እንዲያንሱ ወይም እንዲጠፉ፤ ብሎም በጓዳ በር እንዲሸጡ መንገድ ይከፍታል። ዋጋቸው እንዲንር ያደርጋል፤ ቀስ በቀስም የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ በጣም ከፍ ይልና ህዝብን ያስቆጣል። በመንግሥትና በነጋዴዎች መካከል አስፈላጊ ያልሆነ ጠብ እንዲፈጠር ያደርጋል። ባገራችንም ሆነ በሌሎች ሀገሮች እንደተከሰተው፤ መንግሥት ነኝ ባዩ የራሱ መመሪያና ተግባር በፈጠረው ችግር ነጋዴዎች እንዲከሰሱና እንዲቀጡም ያደርጋል። በዚህ ምክንያት እንግልት፣ እስርና ግድያ ሊከተል ይችላል። የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋዎች ከፍ ሲሉ የፍጆታ ዕቃዎቹን ሊያገኙ የሚችሉ ሀብታሞችና ከነሱ ጋር ግንኙነት ያላቸው እንዲሁም ከሻጮች ጋር ዝምድና ያላቸው ብቻ ናቸው። ለዘመድና ለጓደኛ ብቻ መሸጥ ይመጣል። ሻጮች ዋጋ ከፍ አድርገው ለዘመዶቻቸውና ለጓደኞቻቸው ብቻ የመሸጣቸው ምክንያትም ለመንግሥት አያጋልጡንም በሚል አስተሳሰብ ነው። ተራው ዜጋ በተለይም ድሀው የሕብረተሰብ ክፍል ግን ቁሳቁሶቹን እንዳያገኝ የገንዘብ አቅሙ የማይፈቅድለት በመሆኑ እንዲሁም ከሀብታሙም ሆነ ከሻጩ የሕብረተሰብ ከፍል ጋር የጠበቀ ግንኙነት ስለማይኖረው ሁሌም ተጎጂ ነው። እኒህን ዓይነት የሙስና ገጽታዎች በኢትዮጵያችን በጣም የተንሠራፉ ስለሆኑ ባንዳንድ ሰዎች አገላለጽ “በአገሪቱ ውስጥ ዛሬ የሚካሄደው ንግድ ከማፍያ ድርጊት የማይተናነስ ነው”። በማፍያ መልክ የሚሰራው ወንጀላዊ የንግድ አሠራር ከመብዛቱም የተነሣ በድብቅ መነገድና የጥቂቶች ብቻ መጠቃቀም ባህል ይሆናል፤ ኮንትሮባንድ ይስፋፋል፤ ዝርፊያ ይጧጧፋል፤ ወንበዴዎች ይፈጠራሉ፤ ይባስ ብለውም ወንበዴዎች የራሣቸውን ኬላ ይፈጥራሉ፤ እንዳሻቸው ይዘርፋሉ። የሚያሳዝነው ግን እነዚህን የመሰሉ ክስተቶች በሀገራችን በሰፊው እየታዩ መሆናቸው ነው።

 

- ሙስና ሰዎች በትጋት ሰርተው ሀብታቸውን እንዳያዳብሩ፤ ቤታቸውን እንዳያቀኑና አገራቸውን እንዳይገነቡ ያደርጋል። ዜጎች ለምርት ያላቸውን ዝግጁነት ይቀንሳል (It distorts incentives)። ይህ የሚሆንበት ምክንያቱ ብዙ ነው። ለምሳሌ በበርካታ ሀገሮች ውስጥ እንደታየውና እንደተከሰተው፤ ከሙስና ጋር የተሳሰሩ ድርጅቶችና የንግድ ተቋማት በመልካም መንገድ ሰርቶ መክበር አይችሉም። ሁሌም በሙስና መክበርን የሚመርጡ ናቸውና። ይህ ደግሞ ባኳያው በትክክልና በመልካም መንገድ ሥራቸውንና ሀብታቸውን ለማቃናት የሚጥሩትን ተስፋ ያስቆርጣል። ቀስ በቀስም በመልካም መንገድ የሚያካሂዱትን ሥራቸውን ለቀው ወደመጥፎ ጎዳና እንዲገፉ ይገደዳሉ፤ ብሎም እነሱም እንደሌሎቹ ጥቂት ገፋፊዎች በሙስናው እንዲሳተፉ ይገፋፋሉ። ይህ የስነ-ልቦና ለውጥ እያደር ለእንያንዳንዱ ዜጋ ይደርሰውና ቀስ በቀስ ሀገርና ዜጎች በሙስና ይጠመዳሉ።

 

- ቀደም ሲል ለመጠቆም እንደተሞከረው በታዳጊ ሀገሮች ብዙ መዋዕለ ንዋይ የለም፤ ይባስ ብሎ ያሉትም ሲዘረፉ ደግሞ አገሮቹ ለበለጠ ድህነት ይዳረጋሉ። ያገሮቹ ጥቂት ሀብቶች ወደተወስኑ ግለሰቦችና ድርጅቶች ወይም ቡድኖች ሲገቡ ደግሞ ያላግባብ በከበሩ ቡድኖችና በተራው ዜጋ መካከል መቃቃር ከመከተሉም በላይ የሀብቱ ልዩነት ይራራቅና ለግጭትና ለብጥብጥ ይዳርጋል። ይህ ሲሆን በሙስናና በብልጣብልጥነት የከበሩት አላግባብ መክበራቸውን ስለሚያውቁ አንደኛ ሀብታቸውን ሁለተኛ ራሳቸውንም ወደ ውጭ ማሸሽ ይከተላል። ይህ ተግባር በብዙ ሀገሮች ውስጥ የተከሰተና በኢትዮጵያችንም እያቆጠቆጠ ያለ አስፈሪ ክስተት ነው፤ መባባሱም አያጠራጥርም።

 

- በሥልጣን የሚባልጉ ባለሥልጣናትና የሙስና ተባባሪዎቻቸው ሀብት የሚያካብቱት ባቋራጭና በፍጥነት ስለሆነ፤ በፋሲካ የተዳረች ሁሌም ፋሲካ ይመስላታል ነውና፤ ሀብት ሁሉ በዚሁ መልክ የሚገኝና ምንጊዜም ሊተካ የሚችል አድርገው ስለሚቆጥሩ በፈጠነ መልክ ሀብታቸውን እንዲያባክኑ ይገፋፋሉ፤ ይታለላሉ። ባጭር ጊዜ ውስጥ የሀገር ሀብት የሚወድምበት አጋጣሚ ተፈጥሮም ሀገርና ዜጋ ያለረዳት ይቀራሉ።

 

- ብዙውን ጊዜ በሙስና የተበከሉ ሰዎች በሕገ-ወጥ መልክ ያካበቱትን ሀብት የሚያውሉት በድሎትና በቅምጥል (luxury) ዕቃዎች ላይ ነው። ከሚገዟቸው ቁሳቁሶች መካከልም፤ ውድ የሆኑ መኪኖች፤ ጌጣጌጦች፤ የቤት ማስጌጫዎች፤ መጠጥና ልብሶች ተጠቃሾች ናቸው። እንደነዚህ ያሉ እቃዎችም ባንድ በኩል አላቂና ግላዊ ስለሆኑ ላገር የሚያስገኙት ጥቅም እጅጉን ውሱን ነው። የቁሳቁሶቹ ዋጋ ከሌሎች ቁሳቁሶች ጋር ሲወዳደር ከፍ ስለሚልም የተገዙበት ንዋይ ተቀማጭ ወይም ታሳሪ እንጂ ተንቀሳቃሽ ወይም በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ ተዘዋውሮ ተነግዶበት ለትርፍ የሚያበቃ አይደለም። በሌላ በኩል ይህ የተወሰነው የሙስና ተስታፊ የኅብረተሰብ ክፍል ብዙውን ጊዜ በውድ ቁሳቁሶችና ጌጣጌጦች በማሸብረቅ ፉክክር ተጠምዶ ስለሚቀር ለአጓጉል ባህል መጸነስ ምንጭ መሆንም ይንጸባረቅበታል።

 

2. ፖለቲካንና መንግስታዊ አስተዳደርን በሚመለከት (በከፊል)፤

 

- ሙስና እየገነነ ሲመጣ በሀገር ዕድገት መስክ ጉልህ ሚና የሌላቸው በጣም ጥቂቶች እየከበሩ ይመጡና የመንግሥትና የህዝብ መገልገያ በሆኑ መሥሪያ ቤቶች በመስራት ብዙ ልምድ ያካበቱና ታማኝ የሆኑ፤ እንዲሁም ብቃት ያላቸው የቢሮ ሰራቶኞችን ሥራቸውን ለቀው እንዲወጡና ቀስ በቀስ ብቃት የሌላቸው በቦታው እንዲተኩ በር ይከፍታል። ይህም በህዝብ መሥሪያ ቤቶች ውስጥ መልካም ባህርይና ችሎታ ያላቸው መሪዎች እንዳይበቅሉ ያደርጋል፤ የሀገርን የብቁ ዜጋ ቋት ያራቁታል። መድረሻ የለንም የሚሉ ቢኖሩ እንኳ ታታሪና ታማኝ ሰራተኞች ሳይሆኑ ለጋሚዎች ነው የሚሆኑ።

 

- ሙስና ላገራቸውና ለህዝባቸው ተግተው የሚሰሩ ዜጎችንና ከፍተኛ የሙያ ትምህርት የቀሰሙ ባለዕውቀቶችን የአገልግሎት ፍላጎት የሚቀንስ ነው። እየበረታ ሲሄድም የመንግሥት ሥራን እየለቀቁ ለግል ጉዳይ ትኩረት መስጠት ቀዳሚ መሆን ይገዝፋል። ብዙዎች ባልሰለጠኑበት ሙያ እንዲሰማሩ እንደሚያስገድድም በብዙ ሀገሮች ውስጥ ታይቷል። እያደር ተስፋ እየተሟጠጠ አገራቸውን ጥልው እንዲሸሹ የሚገፉ ብዙዎች ለመሆናቸውም ጥርጥር የለውም። ይህ እየበረከተ ሲሄድ ደግሞ ሀገር ምሁር አልባ ይሆናል። ብዙ ሀብት ጠፍቶ የሰለጠኑ ምሁራን ለሀብታም ሀገሮች ሲሳይ (brain-drain) ይሆናሉ። ድሃ ሀገሮች ደክመው ያሰለጠኑት አዕምሮ እየሸሻቸው ያሳደጉትን መሳም ያልቻሉ ደካሞች ሆነው እንዲታዩም ምክንያት ይሆናል። ኢትዮጵያና ጋና በዚህ ረገድ ቀዳሚ ተጠቃሽ ናቸው። ቀጥተኛ የሆነ የፖለቲካ ችግር ተጨምሮበት ሀገራችን ዛሬ ማቆሚያ በሌለው መልክ የሰለጠነ የአእምሮ ሃብቷ እየተራቆተ ነው።

 

- በሌላ በኩል በሙስና ምክንያት ችሎታና ብቃት ያላቸው ባለሙያዎች ከመንግስታዊ መዋቅሮች ሲለቁ ቦታው ብቁ ችሎታ በሌላቸው ሰዎች እንዲሞላ ግድ ይሆናል። ይህም እየቆየ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲጠሉ ያደርግና ቀስ በቀስ የመንግሥት ትእዛዞች እንዳይከብሩ፤ ብሎም መንግሥት ራሱ እንዲጠላ የራሱ አሉታዊ ሚና ይጫወታል። በህዝብ የሚጠላ መንግሥት ደግሞ ሕዝባዊ ችግሮችን ሊፈታ የሚችል አይሆንም።

 

- በሙስና ምክንያት ሌብነት በዝቶ ድህነት ሲስፋፋ እያደር ዴሞክራሲም ደብዛው ይጠፋል። ደሞክራሲ ሲጠፋም በኤኮኖሚ የማደግ እድል ይቀንሳል። ድህነትንም ያንሰራፋል። የሰብዓዊና ሌሎችም ዴሞክራሲዊ መብቶች መታጣት በበኩሉ ለእርስ በርስ ጥልና ንክሻ ምክንያት ይሆናል። ይህ የሚንጸባረቅበት ኅብረተሰብ ችግርና መከራ እንደ አዙሪት እየተሽከረከሩበት (vicious circle) ለመኖር ይገደዳል። ካዙሪቱም መውጣት አስቸጋሪ ይሆናል።

 

- ሙስና ሲስፋፋ በሥልጣን ላይ ያሉ ግለሰቦች በሙስናው ይሰክሩና ያጋልጡናል ብለው የሚፈሯቸውን ለምሳሌ እንደ ነፃ ፕሬስና ሌሎችም የህዝብ መገናኛ ዘዴዎች ባለሙያዎችን እንዲሁም ንቁ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ማፈንና ማሳደድን ስራዬ ብለው ይይዛሉ። አፋኝ የሆኑ አዳዲስ ሕጎችን እያወጡ ነጻ አሰራሮችን ያግዳሉ፤ ጋዜጠኞችን ያስራሉ፤ ያሰቃያሉ፤ ያዋክባሉ። በዚህም የተነሳ ነጻው ፕሬስና የህዝብ መገናኛው መድረክ ሁሉ እያደር እየተዳከመ ልፍስፍስ ይሆናል። ይኸው ድርጊት ጠቅላላው ኅብረተሰብ እንዳያውቅ እንዳይማርና እንዳይጠይቅ ሆኖ የሰጡትን ብቻ ተቀባይ እንዲሆን ያደርጋል። በኢትዮጵያችን ይህ እየሆነ ያለ ክስተት ይሁን እንጂ ህዝቡ ይባስ ብሎ ከመንግሥት ለሚተላለፉ መመሪያዎችም ሆነ ዜናዎች ጆሮ ዳባ ለበስ ካለ ዓመታት ተቆጥረዋል። ይልቁንም ዕውነትን ፍለጋ በውጭ መገናኛ ብዙኃን ዘርፎች ለመጠቀም ተገዷል። ህዝቡ መንግሥት ተብዬው ለሚያወጣቸው መመሪያዎች ቁብ የለውም፤ እንዲለግም የተገደደበት ሁኔታ ነው የሚታየው። በዚህ ዓይነትም ፖሊሲዎች በወረቀት ላይ ብቻ ይቀራሉ። ህዝብና መንግሥትም ሆድና ጀርባ እንደሆኑ ይቀራሉ።

 

3. ማኅበረሰባዊ ኑሮን በሚመለከት (በከፊል)፤

 

- ተደጋግሞ እንደተገለጸው ሙስና እጅጉን ሲስፋፋ በመንግሥት መዋቅሮች ውስጥ የሚሰሩ በተለይም በንቃት ሀገራቸውን ሊያገለግሉ የተዘጋጁና ለስልጠናቸው ብዙ የተደከመባቸው ወገኖች አዕምሯቸው እንዲላሽቅ ይሆናል።

 

- ሙስና በትምህርት፤ በሥራ ልምድና በታታሪነት ኑሮን ከማዳበር ይልቅ፤ በጓዳና ባቋራጭ መንገድ የመክበር ፍላጎትንና፡ ስግብግብነትን የሚያበረታታ ስለሆነ ተጎጂው ሁሌም ንቁውና ሀገሩን ወዳዱ ክፍል ነው። ሙስና ሁሉም ሊከብርና ኑሮውን ሊያቃና የሚችልበት ሳይሆን ጥቂቶች ያላግባብ የሚበለጽጉበት በመሆኑ “ዕድሉ” ያላጋጠመው አብዛኛው ሁሌም ብስጭት ላይ ይወድቃል። ኑሮውን ያማርራል፤ ተስፋ የቆረጠ የኅብረተሰብ አባልን ይበረክታል። ተስፋ በቆረጠ ዜጋ ሀገር ሊያድግ ከቶውንም አይችልም።

 

- ሙስና በተለይ ድሆችን ጎጅ ነው፤ ድሆች እንኳን ጉቦ የሚከፍሉት ሊኖራቸው ቀርቶ ለራሳቸውም የሚበቃ ሀብት የላቸውምና!

 

- በኃይማኖት በኩልም ቢሆን፤ ሙስና ከሀጢዓት (መቅሰፍት) የሚቆጠር እንጂ የሚበረታታ አይደለም። በጉቦ የተለከፈ ሕብረተሰብ ብርቱ ሞራልና የወደፊት የረጅም ጊዜ የኑሮ ዕቅድ የለውም - የዛሬን የከብሮ ማደር ብቻ ቀዳሚ ዓላማው ነውና። በሙስና የተጠመዱ ሰዎች አእምሯቸው ሁሌም የተረበሸና በጥቅም የተበረዘ በመሆኑ ቀስ በቀስ እንደተላላፊ በሽታ ሌሎቹንም የሚበክሉ ናቸው። ለዚህም ነው ሙስና እኩይ ወጥመድ ነው የሚባለው። በሙስና የተለከፉ ዜጎች ርህራሄ የጎደላቸውና ከምንም በላይ ጥቅማቸውን የሚያስቀድሙ በመሆናቸው የጋራ ሀገር ዕድገት እንቅፋቶች ናቸው። በሙስና የተጠመዱ ሰዎች ሁሉንም ለማግበስበስ በሚያደርጉት ሩጫ በተለይ ድሃው የህበረተሰብ ክፍል በመንግሥት የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች እንኳ ሳይቀር ተጠቃሚ እንዳይሆን የሚያደርጉ ጨካኞች ናቸው። ሙስና ራሱ ሃጢዓተኛ ነው የሚባለውም ለዚህ ነው።

 

- ሙስና የኅብረተሰብ የእድገት መስኮችን ሁሉ ገቺና ወደፊት የማያራምድ ማነቆ ነው። ዕድገትን ሳይሆን ዝቅጠትን የሚያስከትል አደገኛ የህዝብና የሀገር ነቀርሳ ነው።

 

- ሙስና ወንጀለኞችን ያበራክታል፤ ብዙ ጊዜም ድሆች ዜጎች በሕይወታቸው ደስተኝነትን በማጣት ሳቢያ ህይወታቸውን እንዲያጠፉ ጭምር የሚገፋፋ ነው።

 

- ሙስና በሰፈነበት ሀገር የኢኮኖምም፤ የፖለቲካም የማህበራዊ ኑሮም አዳዲስ ግኝቶችና ሀሳቦች ማፍለቅ የሚበረታታበት መድረክ ጎልቶ አይታይም። ስለሆነም ሙስና የማኅበረሰባዊ ዕድገት ጠንቅ ነው።

 

ሐ) መደምደሚያና ማሳሰቢያ

 

እንደሚታወቀው በሀገራችን ኢትዮጵያ (በየክፍለ ሀገሩ፤ በየከተማው፤ በየንመደሩ፤ በልዩ ልዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች፤ ዱሮ በመንግሥት ሥር በነበሩት አሁን ግን “ለግል ባለ ሀብቶች” በርካሽ በተቸረቸሩት ተቋማት መካካእል፤ በግል ሀብቶች መስክ፤ ….ወዘተ) ከሙስና ጋር የተያያዘው ችግርና የሚደረገው ደባ ተዘርዝሮ አያልቅም። በጠመንጃ ሃይል ለሥልጣን የበቃው መንግሥት ተብዬ ለሥልጣን ሳይበቃ ገና ከጥንት ጀምሮ የቤተ-ክርስቲያን ቅርሶቻችንን ጭምር ወደ ጎረቤት አግሮች እያወጣ ይቸረችር የነበረና በሙስና እጅጉን የተጨማለቀ ስርዓት ነው። ሥልጣንን ከተቆናጠጠም በኋላ በተለይ ሕዝባዊ ተቋማትን በመመዝበርና በማዳከም ተግባር በግላጭ የተሳተፈ አገዛዝ ነው። ለምሳሌ የመብራት ሃይል ምሰሶዎችን በመንቀል ተግባር የተሰማሩ ሌቦች መልሰው ለህወሓት/ኢህአዲግ በርካሽ መቸርቸራቸው አገዛዙ ምን ያህል እንደዘቀጠ የሚያመለክት ጉልህ ተግባር ነው። ሕዝባዊ መንግሥት የለንምና በአገዛዙና በዘራፊ ወንበዴዎች በየቦታው የደረሱት በደሎች በቀጣይነት መዘገብና መጋለጥ አለባቸው።

 

ሀገር ወዳድ ግለሰቦች ይህን ከፍተኛ ኃላፊነት ለመውሰድና ድርሻችንን ለማበርከት የተዘጋጀን ሲሆን ሌሎች ደግሞ የዜግነት ግዴታችሁን መወጣት ይጠበቅባችኋል። በተለይም በቅርቡ በሃገራችን በሙስና ተግባር በመሰማራት የተደረጉ ብሔራዊ ወንጀሎችን ለመመዝገብ የሚያስችሉ መጠይቆችን የያዘ አንድ መረጃ ማሰባሰቢያ ሰነድ በማዘጋጀት ላይ ስለሆንን ዕርዳታችሁን እንሻለን። ዓላማችን የምትልኳቸውን መረጃዎች መልክ አስይዘንና፤ የራሳችንንም መረጃ አክለን ለናንተም ለቀሪው ኢትዮጵያዊ ወገናችንም ብሎም ለመላው ሰላምና ዴሞክራሲ ወዳድ የዓለማችን ክፍል የዘረኛውን የአሸባሪውንና የአምባገነኑን የህወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ ገበና ለማጋለጥና በመደረግ ላይ ያለውን የጋራ ሕዝባዊ ትግል ለማገዝ ነው። ይህንን ጉዳይ በሚመለከት ያዘጋጀነውን የመረጃ መሰብሰቢያ ሰነድ በቅርቡ ይፋ እንደምናደርግ ቃል እንገባለን።

 

የሰነድና የመረጃ መለዋወጫ (መላላኪያ)፤ ከእናንተ የምንቀበልበት አድራሻችን This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it ሲሆን፤ ይህንንና የመሳሰሉትን በሚመለከት ጥሪውንም ጭምር ወደፊት እናቀርባለን።

 

ኢትዮጵያዊና ትውልዳዊ ግዴታችሁን እንደምትወጡ በመተማመንና ከአክብሮት ጋር፤

 

ሙስና ከሰው ጋር ያልተፈጠረ ክስተት ስለሆነ ያለጥርጥር እናቸንፈዋለን!

 

በሙስና የተበከሉ ግለሰቦች፤ ቡድኖችና የመንግሥት ባለሥልጣኖች የድሃውን ወገናችንን ደም መጣጭ መዥገሮች ናቸውና መወገድ አለባቸው!

 

ምስጋና፤ አ.አ. እና መ.ተ. እኔ ያውተረተርኩትን የአማርኛ ጽሑፍ በደንብ ጠግነውና አስተካክለው ስላቀረቡልኝ ትልቁ ምስጋናዬ ይደረሳቸው።

 

Dr. Seid Hassan- Professor of Economics

Department of Economics and Finance

Murray State University

This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it


 

ጥቂት ዋቢ መጻሕፍትና ጽሑፎች

 

1. Abed, George T. and Sanjeev Gubta (2002): Governance, Corruption, and Economic Performance. International Monetary Fund, Washington, D.C.

 

2. Svenssson, Jakob, (2005): “Eight Questions about Corruption.” Journal of Economic Perspectives, Volume 19, No. 3, (Summer), pp. 19-42.

 

3. The Global Programme Against Corruption: Un-Anti-Corruption toolkit, 3rd edition, Vienna, September 2004. To be found at: http://www.unodc.org/pdf/corruption/publications_toolkit_sep04.pdf   

 

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ


palpebral fissures fas | crafton ed stewart | indymac bank wholesale | sqlexplorer plugin | sky cliffe wreck | coshocton county equpment rental | reublican johnny issacson | kashmira shah kissing scene | kumeyaay activity middel school | the xdl group | dr rhys jones carmel | chokwe african tribe | mps 1.5se | debug column ambiguosly defined | private kalonline server list | reverend alden | print funny valentines day card | sun hydraulics gby valve | john lust mayo clinic | economics balliol | snes9x 50 games | dba lemur technical services | running miniature v8 kits | mae embers and envelope lyric | scion xb 2006 recall | ship bearded dragons pillow case | bub plants cures | unasyn health insurance | mabel ingersoll miller washington | small pox 1755 | penny saver in northeast georgia | extreamly hairy woman | jonathan butler discography | wholesale hoss pipes | retire lake chapala | okilan 2040 | margarete grothe | microsoft dhcpv6 | ganey ranch | programc | 2006 honda recon brake light | medo air fresheners | english choclate labrador retriever behavior | lilo amd stitch xxx | la bossa arabica | baffle box mattress topper | penis enlargement plil agawam | nissan almera cyprus | farmington polo grounds events | barefootmaniacs scarlett pain | kendra wilkinson pink hair | citizen mccaw | bootleg movie free download illegally | titan raga watches | carlo piretti | wheel chair quickie | extra long bedskirts | rolewski | rachel rosencrantz | shirly chesterfield | joshua paredes death notice chicago | jessel piano music | risde against give it all | fitzgeralds auto mall gaithersburg | dilemma-nelly mp3 | faberge style egg | oral sex ruka | backyard waterfall illinois | hijiri and tsuzuki yaoi | bala shark scientific name | northup animal | avio laptop bag | navcon gps | novotel plovdiv | fourin | dcu center weather cancellations | eab firewood ohio | nylon fittings 101 and 42 | bangor savings banks | dogs prednizone and thirst | interpret pearly shells | itaewon unique travel | shogun sushi santa cruz | kendall park glass gazebo ak | door knob nostalgic warehouse | miniature slip rings | von maur leawood | building minor rescue cage nxt | arcola school regina | vancocin hcl pulvules | sascha knopf official | phasermatch | patient reviews itl clinic | ritodrine no longer made | wadz | trigence corporation | tracy porter closeouts | legal defination of stop | caustic tank repair | real estate sale longpond maine | dublin football clubs na fianna | affero man | sourdough spoons | bapes $59.99 | jared padaleck | refurbished appliance stores in maryland | vc andrews landry series | raco 110 boxes | where was papillon filmed | godhra cd | quest for glory qft | tejas sport store | bouquet and garter toss | mcneil pharmaceutical rebate | l kinberg | andrew guinn lake city fl | chemical microwaving food in styrofoam | cutlass converible | ge brass wallplates | adverse credit newsletter remortgage http | weight cocaine 8 ball | le p petit silvain | splenik flexure syndrome | littered playground | sea urchin ornaments | roper whitney punch press | harddrive for usb1.0 | london cenus | mackenzie 15301 | reflectorized beads | amimated doppler map for ohio | rural mailbox with newspaper | pwllheli self catering accommodation | ozark airworks | mandango's sports bar grill | peer today boss tomorrow | bleach happy people download | anthony pevehouse | nec z1 ram installation | richard burow | window coverings emeryville ca | rubik blindfold solution | strapless prom bustier | aincient india | clube monza rj | blue flip flop tablewear | craig palmer elmira heights ny | run-time error 7 wicked | spring mill park-indiana | modjo mean | nicki ein stern | chickasaw marriage records oklahoma | fontana d trevi marcello mastriani | jbl pb 12 defective | elna 644 | starship troopers fansite | stubborn lancaster county | tanoa plaza suva | afi concert avi | cruiser bicycle with gears | cargo trailers delano mn | crossroads duel mp3 | stoney's restaurant | mandango's sports bar grill | harlon adams | harold e zeh texas | name peter scholl | lithium cr2032 detect | seville quarter turkey trot | eucom directives and regulations | newtown creek sewage plant | butch femme anal lover | nativeweb hosted pages | gina rene mp3 | viper racing yellow | miss goya pageant | charles morrison irondequoit | post-mortem redistribution oxycodone | helene treml | why are planaria crossed eyes | replacing rtc battery compaq | joe lang kershaw picture of | 235 maple st metamora ohio | skull kanu | gabriele oversohl | canker and mouth sores lysine | lunar probes nasa | 97.7 fm jackson ohio | megalodon exists | b h photo-video coupon | travers elmira | georgia appa | discjuggler ver 3 | presa detour | 47 henna artists 68 | eternelle pharma | certus insurance nz | emla was placed | john gutfreund | virtu chicago | ppc pilot logbook | dick cepek wheels cheap | ute hohlmann | lorena m arnold | saeger organization | mini-dock drivers | pinkys adventures | mount carmel east maternity | u2 history the joshua tree | ports for imigration | sherlock holmes umbrella | es plastic hamilton nz | shades nightclub jamaica | rochdale hornets | manufacturer potassium sorbate | four seasons in woburn ma | dar williams tacoma wa | road trip ronda | loess soil washington east cascades | sicily italy navy base address | dillons rule virginia | gooddeals | dilemma-nelly mp3 | parts for biro meat saw | telphone hour | ken seeley westley clark | leave the pieces-the wreckers lyrics | tina cross carver high school | mindy abair true blue mp3 | american memorial park siapan island | juke leather case | alamogordo headline word | susie hopper ok | bragg cell oem | 44th birthday announcements | bike routes onine | gsxr 600 torrent | annuity calculator online | beatrice fairfax about | sunset rose chrysler | poltergiest movie | street light pole pipe tenon | alum creek dam steps | f250 light duty rubber mat | donne grasse mulatte puttane gratis | urinoire | button ho3 | unmatured life insurance contract | inspector galleries milfhunter | decorative storage shed free plans | frosh studios | remedium mp3 | wos wit brands | creeping arbovitae | village of the damned poster | shaw carpet queen frieze | china the wwf wrestler | female backsides | appleton wi parents without partners | birch tree apartments boone | men harlech mp3 | used toyota mr2 spyder | denise renfrew | tennessee handicapped accessibility | finacial planning with als | grace bible fellowship wapole assembly | men harlech mp3 | hemorrhoid cream wrinkle treatment | mesapotamia years | ivory super linen ledger paper | stock the bar invitation wording | peritoneal dialysis support group | lawrenceville police station | beachfield | 30th anniversary z28 camaro wheels | brenda leclair | austrailia temperature | lina esco sex | psoriasis pasi score | cup-o-soup | tatjana zieske | play structure sunray | pelican kayak apex ii | keith j feltz | residential resourses nh | udo eschbach | cookie bouquet philadelphia | how to produce luciferin | hank greenburg | jam profitness | christopher meloni wife | arc aaa premium torch uk | dentist aliso viejo monica | hinesville ga movie theater | crystal creations toronto | motorola vrm 600 modem | orion hcca 2100 | recette lentilles aux laurier | allisson parks | lev vygotsky today | theo komis | jedi outcast double blade | wheels wings and nautical things | heath sloc aseball orlando | import shard | candlewick lake organization | embarqmail | guild gad-25 natural | hot tub chemicals marshfield wisconsin | kealia kauai | sillato | motorman imports | filetype etw | samuel rabinovitch | rental homes near west yellowstone | load ethx | distance between tangelo plantings | off road 280z | violacion de gina | the south american hoatzin | removing tagasaurus | store nams | adore anjali dvd | ohsu streetcar | waltraud schwung | firemoon | lumberyards in taylor michigan | gerhart family crest | jim rettig | corian saguaro | bandana overalls | deodato love island | kissimmee area reviews on crime | election new zeland | blade toledo oh | first baptist church marion illinois | shito mix | chokwe african tribe | tila nyguyen bio | david park cinnabar | soften hard bagels | porta house in greece missionary | absolute naturist lifestyle | aquaman emblem | concertina houston tx | ekanes to lathos | apollo kt266 | udpclient | cornwell tools funny cars | alice dickman | career job beacon nova scotia | kona hawaii restuarant guide | zhejiang china hard chrome | headrest paper chiropractic | weird characters encoding | suicidegirls quinne nude pics | tum tum caprise music | phun forum peachez | kendall park glass gazebo ak | david cobian poker | wiimote rechargable batteries | leilani nolan | boogaard fight camp | unison medical assistance | nes cruisin | fooly sick cars | karey kassl windows | svederus | homeschool china adoptions | klimatyzacja mitsubishi space wagon | region 2 psk31 freq | lorenza cozza | the scumfrog | christopher ochoa and richard danziger | sexy blog widespread mike | supermarket and orientation checklist | 2-step fuel system cleaner | auto salvage pierre sd | world of warcraft artisna leatherworking | rugby revolving rose gif animation | elaine hastings rn | lakeview eyecare website | warren narron | medtronic spine and biologics | unlock code snowy space trip | air canada tiket | association cemetery cremation pet | loius glover | honeycombe leisure plc | the white stripers free mp3s | aix daylight savings time | jim greever | antique well buckets | herplaatsing and main coon | muscadine jelly recipe | top salery | veris discontinued | okidata 320 gears | boat birdwatcher | red bull pylon races | chinese barbeque recipie | lynksys switch review | laguna beach california suite hotel | ferndale lab and ceo | miltona minnesota chain of lakes | emperor lizong | self-defense murder side-effects mentally post | hermann josef gladbach | inhp | lawsuit lawyer philadelphia vioxx | sandlapper state | clackamas county tax assessors | alladin sane | maria valeta | conseco health insurance medicare supplement | todd albee midland | milling and calendering equipment | erik smit maui | residential care taunton | g56 transmissions | simplexgrinnell austin | chevy truck acessories | lshs oil | cheap lyrical dancewear | canton ohio primetime health plan | terri schiavos eating disorder | windemere mackinaw | ornamental pipe and tube | a b c equine probiotics | wdas fm 105.3 | 580 exii speedlite | living with hepatitus b | jimmy shubert venus butterfly | bayview