Home መጣጥፍ ጦማር
ጦማር Tomar

(በዚህ ዓምድ ስር የሚስተናገዱትን ጽሁፎች ለማንበብ ከፈለጉ ከታች "Article Title" ከሚለው ስር በተራ ቁጥር ከተደረደሩት ርዕሶች አንዱን ይጫኑ።)


"ጦማር" የሚለውን የአማርኛ ቃል የአለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ የአማርኛ መዝገበ ቃላት "መጽሐፍ፤ ደብዳቤ፤ ክታብ፤ የመልዕክት፣ የትዕዛዝና የሠላምታ ቃል ያለበት፤ ካገር ወዳገር በፖስታ የሚላክ፤ ወይም በሰው እጅ የሚሰደድ ..." በማለት ይፈታዋል።

"ጦማር" ብለን በሰየምነው በዚህ ዓምድ ስር በስደት የሚገኙ እና ሀገር ቤት ያሉ ኢትዮጵያውያን ከወዳጅ ጓደኞቻቸውና ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚለዋወጧቸው ደብዳቤዎችና ማስታወሻዎች ይስተናገዱበታል። እርስዎም ከወዳጅ ዘመዶችዎ ጋር የተለዋወጡዋቸው ጦማሮች/ደብዳቤዎች ካሉ በኢ-ሜይል አድራሻችን ethiopiazare@gmail.com ያግኙንና ጦማርዎትን እናስተናግድልዎታለን።

Filter     Display # 
# Article Title
1 ግንቦት 7 ንቅናቄ በስዊድን
2 እኛ እና ወላጆቻችን (ያሬድ ክንፈ)
3 እኛ በዋርካ (ያሬድ ክንፈ)
4 ፍትህን ፍለጋ፣ ዳኝነት አሰሳ (አባኪያ)
5 እኛ እና ፌሽት (ያሬድ ክንፈ)
6 ወደምዕራብ በሄድን ቁጥር ራዕያችንን እናጣለን
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ