|
Monday, 05 January 2009 23:46 |
|
Ethiopia Zare (ሰኞ ታህሳስ 27 ቀን 2001 ዓ.ም. January 05, 2009)፦ ሰኞ ዕለት በስዊድን ዋና ከተማ በስቶክሆልም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳንና የቴዎድሮስ ካሳሁንን (ቴዲ አፍሮ) አለአግባብ መታሰር፤ እየተፈጸመ ያለውንም ግፍና በደል፤ እንዲሁም የዲሞክራሲ መታፈንን፤ በመቃወም በስቶክሆልም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት በራፍ ተገኝተው ቁጣቸውን ገለጹ።
|
|
Read more...
|
|
Monday, 05 January 2009 23:41 |
|
የሕትመት ዋጋን በመጨመር ነፃው ፕሬስ ላይ ጥቃት ሊሰነዘር ነው Ethiopia Zare (ሰኞ ታህሳስ 27 ቀን 2001 ዓ.ም. January 05, 2009)፦ በመንግሥት የሚተዳደረው ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት ከጥር አንድ ቀን 2001 ዓ.ም. ጀምሮ በጋዜጦች ላይ የሕትመት ዋጋ የሚጨምር ሲሆን፣ ከምርጫ 97 በኋላ የተቋቋሙት ጥቂት የፕሬስ ውጤቶች ከገበያ እንዲወጡ የሚያደርጋቸው መሆኑ ታወቀ። “ፕሬሱን ለማዳፈን የታለመ ነው” ተብሎ ተተችቷል። |
|
Read more...
|
|
Saturday, 03 January 2009 23:50 |
|
ወ/ት ብርቱካንን መጠየቅ አይቻልም፤ እናትና ልጃቸው ብቻ ተፈቀደላቸው Ethiopia Zare (ቅዳሜ ታህሳስ 25 ቀን 2001 ዓ.ም. January 03, 2009)፦ ቅዳሜ ዕለት ወ/ት ብርቱካንን ቃሊቲ ወሕኒ ቤት ለመጠየቅ የሄዱ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ደጋፊዎቻቸው ለረዥም ሰዓታት እንዲጠብቁ ከተደረገ በኋላ ገብተው እንዳይጠይቋቸው ተከለከሉ። የወ/ት ብርቱካን ወላጅ እናትና የአራት ዓመት ሕፃን ልጃቸው ብቻ ለ40 ደቂቃ አገኟቸው። ሕፃንዋ ልጃቸው ከቃሊቲ እስር ቤት ስትወጣ ተንሰቅስቃ አለቀሰች። |
|
Read more...
|
|
Friday, 02 January 2009 21:15 |
|
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 24 ቀን 2001 ዓ.ም. January 02, 2009)፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የፖለቲካ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑትና የ34 ዓመቷ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከታሰሩበት ያለፈው ሰኞ ታህሳስ 20 ጀምሮ ሁለት በሁለት በሆነ ክፍል ውስጥ ለብቻቸው የታሰሩ ሲሆን፣ ላለፉት አምስት ቀናት በረሃብ አድማ ላይ እንደሚገኙ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ጠቆመ። |
|
Read more...
|
|
Friday, 02 January 2009 21:15 |
|
ይህን ሕግን የሚንቅ ሥርዓት ማስወገድ እንችላለን! ግርም ካሳ (ቺካጎ)
This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it
(ታህሳስ 24 ቀን 2001 ዓ.ም.) ፕሮፌሠር መስፍን ወልደማሪያም ዋሽንግተን ዲሲ የአንድነት ፓርቲ ልዑክ ቡድን አባል ሆነው ለኢትዮጵያውያን ንግግራቸውን የጀመሩት በፀሎት ነበር። “አምላክችን ሆይ! ኢትዮጵያ ተቸግራለች። እኛም ተችግረናል። እባክህ ፍቅርን ስጠን!” ብለው እግዚአብሔርን ሲማጸኑ ከዓይኖቼ እንባ ፈሶ ነበር። በኢንተርኔት ብቻዬን እከታተል ስለነበረም ድምጼን ከፍ አድርጌ “አሜን!” ብዬ ጮህኩኝ። |
|
Read more...
|
|
Friday, 02 January 2009 20:59 |
|
ባለፈው ሣምንት ቅዳሜ ታህሳስ 18 ቀን 2001 ዓ.ም. “መድረክ ለዲሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ” (የምክክር መድረክ) የተሰኘው ድርጅት በኢምፔሪያል ሆቴል ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ስድስት ምሁራን የውይይት ጽሑፍ ማቅረባቸውን መዘገባችን አይዘነጋም። የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳም አንዱ ጽሑፍ አቅራቢ የነበሩ ሲሆን፣ “የብሔርና የግለሰብ መብት ጥያቄ በኢትዮጵያ - ትናንትናና ዛሬ” በሚል ርዕስ የመወያያ ጽሑፋቸውን አቅርበዋል። |
|
Read more...
|
|
Friday, 02 January 2009 20:57 |
|
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 24 ቀን 2001 ዓ.ም. January 02, 2009)፦ አዲሱ የዓባይ ድልድይ በተመረቀ በአራት ወሩ በዚህ በያዝነው ሣምንት ለትራፊክ (ለተሽከርካሪዎች) አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ክፍት መሆኑን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ጠቆመ።
|
|
Read more...
|
|
Friday, 02 January 2009 08:21 |
|
በስዊድን የአንድነት ፓርቲ ድጋፍ ሰጪ ማኅበር መግለጫ አወጣ
Ethiopia Zare (ዓርብ ታህሳስ 24 ቀን 2001 ዓ.ም. January 02, 2009)፦ በስዊድን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የድጋፍ ሰጪ ማኅበር የወ/ት ብርቱካንን መታሰር አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ሊቀመንበሯ ካለአንዳች ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲፈቱ ጠይቋል። |
|
Read more...
|
|
Wednesday, 31 December 2008 09:05 |
|
የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መታሰር አስመልክቶ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ “የብርቱካን ሚደቅሳ እንደገና መታሰር በሀገራችን እየታየ ያለውን የሕግ ጥሰት አጉልቶ ያሳያል፤ ከሕግ በላይ መሆን ይቁም!” በማለት መግለጫ አውጥቷል። በዚሁ መግለጫው የሊቀመንበሯ መታሰር በሳቸው ላይ ሳይሆን በፓርቲው ላይ ያነጣጠረ ነው ሲል ኮንኖታል። |
|
Read more...
|
|
Wednesday, 31 December 2008 08:45 |
|
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ሊቀመንበር የሆኑትን ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መታሰርና የፕ/ር መስፍን ወልደማርያምን በደህንነቶች መደብደብን አስመልክቶ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ፕሮፌሠር መስፍን ወልደማርያምን ቃለምልልስ አድርጎላቸው ነበር። ቃለምልልሱን አቶ ግርማ ካሳ እንደሚከተለው በጽሑፍ አቀናብሮታል። |
|
Read more...
|
|
|
|
Page 1 of 52 |